Fana: At a Speed of Life!

ኢራን በእስራኤል ላይ ጥቃት እንዳትሰነዝር ምዕራባውያን ያቀረቡትን ጥሪ ውድቅ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በእስራኤል ላይ ምላሽ እሰጣለሁ በሚል ካቀደችው የበቀል ጥቃት እንድትቆጠብ የምዕራባውያን ሀገራት ያቀረቡትን ጥሪ ውድቅ ማድረጓ ተሰምቷል፡፡ በቅርቡ ቴህራን ውስጥ የሐማስ የፖለቲካ ኃላፊ ኢስማኢል ሃኒዬህ መገደላቸውን ተከትሎ ኢራን በእስራኤል…

በጎንደር ከተማ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶች በክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እየተጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ በፌዴራል መንግሥት እየተገነቡ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን የክልሉና የከተማው ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እየጎበኙ ይገኛል፡፡ የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የጎንደር…

ዩክሬን 30 የሩሲያ ድሮኖችን መትታ መጣሏን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ዓየር ኃይል የሩሲያ 30 ድሮኖች ተመትተው መውደቃቸውን አስታውቋል፡፡ የሀገሪቱ ዓየር ሃይል በሰጠው መግለጫ ፥ ድሮኖቹ በደቡባዊ፣ ሰሜናዊ እና መካከለኛው ዩክሬን በሚገኙ ስምንት አካባቢዎች ተመትተው መውደቃቸውን ነው ያስታወቀው፡፡…

ሩሲያና ዩክሬን በኒውክሌር ጣቢያ ላይ በተነሳው የእሳት አደጋ ተወነጃጀሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን እና ሩሲያ በግዙፉ ዛፖሪዝዝሂያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ በተነሳ የእሳት አደጋ ምክንያት እርስ በርስ መወነጃጀላቸው ተሰምቷል። የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ እንደተናገሩት፥ በሩሲያ ከሁለት ዓመት በላይ ሲተዳደር የነበረው…

በምርቶች ላይ አላግባብ ዋጋ የጨመሩ 3 ሺህ 512 የንግድ ተቋማት ታሸጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ የንግድ ተግባራት ላይ በተሰማሩ ነጋዴዎችና ድርጅቶች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከብሔራዊ የንግድ ተቋማት የጸረ- ሕገ…

የዩክሬን ወታደሮች በሩሲያ ግዛት ውስጥ እየተዋጉ መሆኑን ፕሬዚዳንት ዜለንስኪ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ወታደሮች በሩሲያ ግዛት ዘልቀው በመግባት እየተዋጉ መሆኑን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜለንስኪ ገለጹ፡፡ ዘሌንስኪ ለመጀመሪያ ጊዜ ወታደራቸው በሩሲያ ምዕራባዊ ኩርስክ ግዛት ድንበር ውጊያ ላይ መሆኑን ያረጋገጡ ሲሆን ፥ ጥቃት እያደረሰ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ የሁለቱ መሪዎች ውይይት በሁለትዮሽ ጉዳዮች በተለይም የንግድ መጠንን በእጥፍ በማሳደግ ላይ ያተኮረ ነበር። ቀጠናዊ ትብብር ማጠናከርን…

አቶ ጥላሁን ከበደ ከኢትዮ-ቻይና የወዳጅነት ትብብር ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ በክልሉ የኢንቨስትመንት አቅም ዙሪያ ከኢትዮ-ቻይና የወዳጅነት ትብብር ኮሚቴ አባላት ጋር በአርባምንጭ ከተማ ተወያዩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በውይይቱ የክልሉ መንግስት የክልሉን ዕድገት እና…

ብሔራዊ ባንክ የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎችን ለመክፈት የሥራ ፈቃድ ማመልከቻዎችን መቀበል ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎችን ለመክፈት የሥራ ፈቃድ ማመልከቻዎችን መቀበል መጀመሩን አስታውቋል፡፡ ባንኩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ፥ ከሐምሌ 22 ቀን 2016 ጀምሮ ሥራ ላይ በዋለው የውጭ ምንዛሪ መመሪያ…

ዝቅተኛ የሥራ አፈፃፀም ያላቸው አመራሮች በአመራርነት ላይቀጥሉ ይችላሉ – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህዝብ ተጠቃሚነት የሚሆን ሥራ ላይ ዝቅተኛ የሥራ አፈፃፀም የሚታይባቸው አመራሮች በአመራርነት ላይቀጥሉ እንደሚችሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አመላከቱ፡፡ የክልል ማዕከል፣ የአራቱም ዞኖች፣ ወረዳዎችና ሐዋሳን ጨምሮ ከከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ…