Fana: At a Speed of Life!

ዩክሬን በኩርስክ የኒውክሌር ማዕከል ላይ ጥቃት ከፈጸመች ከባድ አጸፋዊ ምላሽ ይጠብቃታል – ሩሲያ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን በኩርስክ የኒውክሌር ሃይል ማመንጫ ማዕከል ላይ ጥቃት ከሰነዘረች የሩሲያ ጦር አፋጣኝ አጸፋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስጠንቅቋል። ዩክሬን ከቀናት በፊት ወደሩሲያ ግዛት ዘልቃ በመግባት ጥቃት እያደረሰች መሆኗን እና…

የወደብ አማራጮችን ለማስፋት ከጎረቤት ሀገራት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወደብ አማራጮችን ለማስፋት ከጎረቤት ሀገራት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ ባርኦ ሀሰን ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ ፥ ኢትዮጵያ…

የህጻናትን መቀንጨር ማስቆም እንደሚገባ ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህጻናትን መቀንጨር በማስቆም የነገ የሀገርን እጣ ፈንታ ከወዲሁ ማስተካከል እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነትና የማስፋፊያ ምዕራፍ ስትራቴጂ ትግበራ፣ የስርዓተ ምግብና የአመጋገብ ስርዓት…

ለልማት ስራዎቻችን ስኬት የመከላከያ ሠራዊቱ ሚና ከፍተኛ ነው – አቶ ሙስጠፌ መሐመድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል እየተከናወኑ ላሉ የልማት ስራዎች የመከለከያ ሠራዊቱ ሚና ከፍተኛ መሆኑን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ገለፁ። ለጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላና ለጄነራል መኮንኖች በጎዴ አየር ማረፊያ…

የ15 ዓመቱ ትውልደ – ኢትዮጵያዊ የቆዳ ካንሰር ተመራማሪው ሔመን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆዳ ካንሰር የሚፈውስ ሳሙና ለመፍጠር እየተመራመረ ያለው ታዳጊው ሔመን ወንድወሰን በቀለ የታይም መጽሔት የዓመቱ ምርጡ ታዳጊ አድርጎ በፊት ገጹ ይዞት ወጥቷል፡፡ ከኢትዮጵያውያን ወላጆች የተገኘ የ15 ዓመቱ ታዳጊ ሔመን÷ ከሀገሩ በአራት ዓመቱ…

የዓለም ጤና ድርጅት የዝንጀሮ ፈንጣጣን በሽታ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት መሆኑን አወጀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በተለያዩ አፍሪካ ሀገራት እየተስፋፋ ያለውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታን ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት ሲል አውጇል፡፡ ቫይረሱ በኮንጎ እና በሌሎች የአፍሪካ ሀገራት እየተስፋፋና ህጻናትና ጎልማሶች በበሽታው እየተያዙ መሆኑም ተሰምቷል፡፡…

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና መስሪያ ቤትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና መስሪያ ቤትን ጎብኝተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት ሲጎበኙ፥ ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ማድረጋቸው ተገልጿል፡፡ የፋይዳ…

ለድንገተኛ አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት የቀውስ ጊዜ ኮሙኒኬሽን ማኑዋል እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለድንገተኛ አደጋዎች የተቀናጀ ምላሽ መስጠት የሚያስችል የቀውስ ጊዜ ኮሙኒኬሽን ማኑዋል እየተዘጋጀ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ፥ ከዚህ ቀደም ድንገተኛ…

የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማህበር የዘንድሮ ማዳበሪያ ማጓጓዝ ስራ ማጠናቀቁ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማህበር የ2016 ዓ.ም የአፈር ማዳበሪያ ማጓጓዝ ስራውን በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ 266 ሺህ 770 ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ በ103 ባቡሮች በማጓጓዝ ከዚህ ቀደም ከተመዘገበው ሁሉ የተሻለ አፈጻጸም…

በመካከለኛና ምዕራብ አፍሪካ የጎርፍ አደጋ ከ700 ሺህ በላይ ሰዎችን ለችግር ዳረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ጊዜ በመካከለኛና ምዕራብ አፍሪካ የተከሰተ የጎርፍ አደጋ ከ700 ሺህ በላይ ሰዎችን ለችግር ተጋላጭ ማድረጉን የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት (ኦቻ) ሪፖርት አመለከተ። ይህ አሳሳቢ ሁኔታ የዝናብ ወቅት በገባ ሁለት…