የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት በድምቀት እንደሚከበሩ ተገለጸ Meseret Awoke Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በየዓመቱ የሚከበሩት የሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት ባህላዊና ሐይማኖታዊ ዕሴታቸውን ጠብቀው በድምቀት እንዲከበሩ ዝግጅት መደረጉ ተገልጿል፡፡ የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ እንዳስታወቀው÷ በአማራ ክልል የሻደይ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በሱሉልታ ክፍለ ከተማ የበጎ ፈቃድ ሥራ አከናወነ Meseret Awoke Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ- ግብር በሸገር ከተማ አሥተዳደር ሱሉልታ ክፍል ከተማ ወሰርቢ ወረዳ ቱሉ ለሚ ዞን ለአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ ከድጋፉ ጎን ለጎንም የፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በረሃማነትን በመዋጋት ጥሩ እምርታ ያስመዘገቡ የዓለም ሀገራት Meseret Awoke Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በረሃማነት በዋነኛነት የሚከሰተው በሰዎች እንቅስቃሴና በአየር ንብረት መለዋወጥ ምክንያት ሲሆን÷ በዓማችንም የተለያዩ ሀገራት በረሃማነትን በተሻለ እየተዋጉ እንዳሉ መረጃዎች ያመላክታሉ። ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ዓመታት በረሃማነትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገርን ከ1 ሚሊየን በላይ የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሬ አሳጥቷል የተባለ ግለሰብ ተከሰሰ Meseret Awoke Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ባንክ ፍቃድ ሳይኖረው የተለያዩ ግለሰቦች ከውጭ ሀገር የሚልኩትን ዶላር በራሱና በተለያዩ ግለሰቦች ስም በማስተላለፍ ሀገር ታገኝ የነበረውን ከ1 ሚሊየን በላይ የአሜሪካን ዶላር አሳጥቷል የተባለ ግለሰብ ክስ ተመሰረተበት፡፡ የፍትህ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጾታዊ ጥቃቶችን ለመከላከልና ተግባራዊ ምላሽ እንዲሰጥ በጋራ መቆም ይገባል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) Meseret Awoke Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጾታዊ ጥቃቶችን ለመከላከልና ተግባራዊ ምላሽ እንዲሰጥ በጋራ መቆም እንደሚገባ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ የሴት ልጅ ግርዛትና ያለ ዕድሜ ጋብቻን የማስቆም ብሔራዊ ጥምረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የምድር ድንቅ ስጦታን ከስጋት ለመታደግ … Meseret Awoke Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምድር ለሰው ልጆች ያበረከተችውን ድንቅ ስጦታ በአግባቡ ጠብቆ ባለማቆየትና ባለመጠበቅ መልሰን እያጣነው ይመስላል፡፡ አካባቢ ማለት በዙሪያችን ያሉት ሕይወት ያላቸውና የሌላቸው ነገሮች ድምር ውጤት ሲሆን ፥ በከባቢው ውስጥ የሚኖረው ሥነ-ፍጥረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና የመን የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ተስማሙ Meseret Awoke Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የመን ያላቸውን ታሪካዊ የሁለትዮሽ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ተስማምተዋል፡፡ በኳታር፣ ኢራን እና የመን የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፈይሰል ከየመን ፕሬዚዳንታዊ ም/ቤት ሊቀ መንበር ራሽድ ሙሐመድ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የፖክሮቭስክ ነዋሪዎች ከተማዋን ለቀው እንዲወጡ ዩክሬን አዘዘች Meseret Awoke Aug 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ አጸፋዊ እርምጃ በመውሰድ ወደ ፖክሮቭስክ መገስገሷን ተከትሎ የከተማዋ ነዋሪዎች ቀያቸውን ለቀው እንዲወጡ ዩክሬን ማዘዟ ተሰምቷል፡፡ ዩክሬን ከሳምንታት በፊት ወደሩሲያ ግዛት ዘልቃ መግባቷ የሚታወስ ሲሆን ፥ ይህንንም የሁለቱ ሀገራት መንግስታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝቦቻችንን በማስተባበር ፈጣን የሆነ ልማት ለማስመዝገብ እንሰራለን – ወ/ር አለሚቱ ኡሞድ Meseret Awoke Aug 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቦቻችንን በማስተባበር ፈጣን የሆነ ልማት ለማስመዝገብ በትኩረት እንሰራለን ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ ገለጹ፡፡ በጋምቤላ ክልል አዲስ የተሾሙት ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጋትሏክ ሮን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኬንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ የነበሩ 217 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Meseret Awoke Aug 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ የነበሩ 217 ውስጥ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ናይሮቢ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኬንያ የመንግስት አካላት ጋር በመተባበር ዜጎቹን ወደ ሀገር ቤት እንዲመለሱ ማድረጉን በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል።…