Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል በአንድ ጀምበር አረንጓዴ ዐሻራ ማኖር መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በአንድ ጀምበር አረንጓዴ ዐሻራ ማኖር መርሐ-ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ…

ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 በሚገኘው ጫካ ፕሮጀክት አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ። በችግኝ ተከላው ላይ ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋን ጨምሮ የሐይማኖት…

የአረንጓዴ ሽፋናችንን መጨመር የዛሬን ብቻ ሳይሆን የነገን ህልውና ማስቀጠል ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ ሽፋናችንን መጨመር የዛሬን ብቻ ሳይሆን የነገን ህልውና ማስቀጠል እንደሆነ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአይሲቲ ፓርክ ተገኝተው የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ…

በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ወደ ችግኝ መትከያ ቦታዎች እየተመሙ ነው – መንግስት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ወደ ችግኝ መትከያ ቦታዎች አረንጓዴ አሻራቸውን ለማኖር እየተመሙ ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞች የመትከል መርሐግብርን አስመልክቶ…

የፓኪስታን ወጣቶች የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን እንደሚቀላቀሉ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን ወጣቶች ሃገር አቀፉን የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እንደሚቀላቀሉ አስታውቀዋል፡፡ በነገው ዕለት የሚካሄደው የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ይደረጋል፡፡ በዚህም በዕለቱ…

በግዝፈቱ በዓለም ሁለተኛው ዳይመንድ በቦትስዋና ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትልቅነቱ በዓለም ሁለተኛው እንደሆነ የተነገረለት ዳይመንድ በቦትስዋና መገኘቱ ተሰምቷል፡፡ በዓለም በግዝፈቱ አንደኛው ዳይመድ በፈረንጆቹ 1905 በደቡብ አፍሪካ የተገኘ ሲሆን 3 ሺህ 106 ካራት መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ አሁን ከቦትስዋና…

ሲዲሲ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባትን ለመስጠት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የበሽታዎች መከላከያና መቆጣጠሪያ ማዕከል (ሲዲሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባትን በቀናት ውስጥ ለማስጀመር እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ማዕከሉ ፥ በአህጉሪቱ የዝንጀሮ ፈንጣጣ የተስፋፋባቸው ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን ጨምሮ ሌሎች ሀገራት…

ሩሲያውያን ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት ማድረግ እንደሚፈልጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ኢንቨስት ለማድረግ ፍላጎት እንዳላቸው በሞስኮ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍስሐ ይታገሱ (ዶ/ር) በሩሲያ ሞስኮ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የክልሉ ህዝብ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የክልሉ ህዝብ ነገ በሚካሄደው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በነገው ዕለት የሚካሄደውን የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ…

በሀገራዊ ምክክር ወቅት ከባለድርሻ አካላት የሚጠበቁ የሥነ-ምግባር መርሆዎች …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክር በአንድ ሀገር ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች እና ባለድርሻ አካላት በሀገራቸው ጉዳይ ላይ መክረው የማኅበራዊ ውሎቻቸውን የሚያድሱበት ሂደት ነው፡፡ በሂደቱም የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎችን እና ባለድርሻ አካላትን በመወከል ተሳታፊ የሚሆኑ…