Fana: At a Speed of Life!

ገቢሳ ኤጀታ (ፕ/ር) የዓመቱ የሰብል ልማት ተመራማሪ ተብለው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ስመጥር ፑርዱ ዩኒቨርሲቲ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ገቢሳ ኤጀታን (ፕ/ር) በአከናወኑት የግብርና ምርምር ሥራ የዓመቱ የሰብል ልማት ተመራማሪ አድርጎ መርጧል፡፡ ገቢሳ ኤጀታ (ፕ/ር) በተለያየ ጊዜ በአካሄዱት ምርምር “ሃይብሪድ” የሆኑ የማሽላ…

ክልሉ የበቆሎ ምርጥ ዘር ፍላጎቱን በራሱ አቅም ለመሸፈን እየሠራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት የበቆሎ ምርጥ ዘር ፍላጎቱን ከ50 በመቶ በላይ በራሱ አቅም ለመሸፈን እየሠራ መሆኑን የሲዳማ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ላለፉት ዓመታት የሚያስፈልገው ምርጥ ዘር ከ70 በመቶ በላይ የሚሸፈነው በሌሎች ክልሎች…

አሜሪካ ከፌስቡክ ላይ የኮቪድ-19 የተወሰኑ ይዘቶች እንዲነሱ ግፊት አድርጋ ነበር ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አሥተዳደር በ2021 የኮቪድ-19 የተወሰኑ ይዘቶች ከፌስቡክ እንዲወገዱ ለወራት በተደጋጋሚ ግፊት ማድረጉን የሜታ ኩባንያ መስራች ማርክ ዙከር በርግ አመላከቱ፡፡ ዙከር በርግ ለሀገሪቱ ምክር ቤት የፍትሕ ኮሚቴ በጻፉት ደብዳቤ÷…

የግድቡ ተጨማሪ ተርባይኖች ወደ ሥራ መግባት ኢትዮጵያ ቀጣናውን በኤሌክትሪክ ኃይል ለማስተሳሰር የምታደርገው ጥረት አመላካች ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጨማሪ ሁለት ተርባይኖች ወደ ሥራ መግባት ኢትዮጵያ ቀጣናውን በኤሌክትሪክ ኃይል ለማስተሳሰር የምታደርገው ጥረት አመላካች ነው ሲሉ የቀድሞ የግድቡ ተደራዳሪና የውኃ ኃብት ተመራማሪው ፈቅ አሕመድ ነጋሽ ገለጹ።…

50 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ወደሀገር ውስጥ እየተጓጓዘ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 50 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ እየተጓጓዘ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ከጅቡቲ ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች እየተጓጓዘ ያለው የምግብ ዘይት የኑሮ ውድነትን ለማሻሻል እና ለመጪው የዘመን መለወጫ በዓል የገበያ ዋጋን ለማረጋጋት ታስቦ…

የቦይንግ የአፍሪካ ጽሕፈት ቤት በጥቅምት ወር ሥራ እንደሚጀምር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደረገው የቦይንግ የአፍሪካ ጽሕፈት ቤት በመጪው ጥቅምት ሥራ እንደሚጀምር የጽሕፈት ቤቱ ዋና ኃላፊ ሄኖክ ተፈራ አስታወቁ፡፡ ቦይንግ የአፍሪካ ዋና ጽሕፈት ቤቱን በአዲስ አበባ የከፈተው ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፍ…

የቱኒዚያው ፕሬዚዳንት የ19 ሚኒስትሮችን ከሀላፊነት ማንሳታቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱኒዚያው ፕሬዚዳንት ካይስ ሰዒድ በመጪው ጥቅምት ወር ላይ ከሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አስቀድሞ 19 ሚኒስትሮችን ከሀላፊነት ማንሳታቸውን አስታውቀዋል። ከሀላፊነት ከተነሱት መካከል የውጭ ጉዳይ፣ የመከላከያ እና የጤና ሚኒስትሮች እንደሚገኙበት…

በአማራ ክልል ከ150 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በሩዝ ሰብል ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2016/17 የመኽር ምርት ዘመን ከ150 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በሩዝ ሰብል መሸፈኑ ተገለፀ። በክልሉ በምግብ ራስን ለመቻል በሚደረገው ጥረት የሩዝ ሰብልን በሚታረስ መሬት በማስፋፋት እና ምርታማነቱን በማሳደግ ረገድ በሰፊው…

ለአርባምንጭ ሁለገብ ስታዲየም ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአርባምንጭ ሁለገብ ስታዲየም ግንባታ የመሠረት ድንጋይ በዛሬው ዕለት ተቀምጧል፡፡ የመሠረት ድንጋዩን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ እና የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አባይነህ…

ክልሉ ሰላም የተረጋገጠበትና የልማት ማዕከል ሆኖ እንዲቀጥል በትኩረት ይሰራል – ወ/ሮ አለሚቱ ኡሙድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ሰላሙ የተረጋገጠበትና የልማት ማዕከል ሆኖ እንዲቀጥል መንግስት በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ ገለፁ። የጋምቤላ ክልልን እንዲያስተዳድሩ የተመረጡትን አዲሶቹን አመራሮች የሚደግፍ ሰልፍ ጋምቤላ ከተማን…