Fana: At a Speed of Life!

ዘላቂ ሰላም በማስፈን ያሉንን የመልማት ዕድሎች ልንጠቀም ይገባል – ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላም በማስፈን ያሉንን የመልማት ዕድሎች ልንጠቀም ይገባል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ አሳሰቡ። በቅርቡ ወደ ኃላፊነት የመጡት ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጋትሉዋክ ሮን…

የማጅራት ገትር መንስዔዎችና መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጎል በልብስ መሳይ ሽፋን የተሸፈነ ሲሆን የአንጎል ሽፋን ብግነት ማጅራትገትር በሚል ይታወቃል፡፡ የማጅራት ገትር ህመም በልዩ ልዩ ህመም አምጪ ተህዋሲያንና ባዕድ ነገሮች የሚፈጠር አደገኛና አጣዳፊ ሲሆን ፥ በተለይ በባክቴሪያ የሚመጣው ማጅራት…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አንድርያስ እሸቴ (ፕ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አንድርያስ እሸቴ (ፕ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። አንድርያስ እሸቴ (ፕ/ር) ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ነው ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት  እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…

ብሪክስ በአፍሪካ ሀገሮች መነቃቃት እንዲፈጠር ማድረጉ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪክስ ለአፍሪካ ሀገራት መነቃቃት የፈጠረና ከተለያዩ ተጽዕኖዎች ለመላቀቅ በር የከፈተ ስለመሆኑ በምዕራብ አፍሪካ ሀገራት የብሪክስ ተወካይ አምባሳደር ሳምሶንደን ኦላጉንጁ ተናገሩ። ብሪክስን በመወከል በተለያዩ ሀገራት የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና ሌሎች…

የአቪዬሽን መመሪያና ደንቦችን ተቀብሎ መተግበር ይገባል – ባለስልጣኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቪዬሽን መመሪያና ደንቦችን ተቀብሎ መተግበር እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ የአየር ትራንስፖርት ተሳፋሪ መንገደኞች ሊተገብሯቸው የሚገቡ የስነ-ምግባር ግዴታዎችን አስመልክቶ ግንዛቤ ለመስጠት ያለመ…

የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጣና ሴክሬታሪያት ዋና ጸሐፊ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጣና ሴክሬታሪያት ዋና ጸሐፊ ዋምኬሌ ሜኔ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ለዋና ጸሃፊው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ ያስሚን ወሐብረቢ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል…

በስልጤ ዞን ለጎርፍ አደጋ ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት እየተሰራ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን በተደጋጋሚ ለሚከሰተው የጎርፍ አደጋ ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት እየሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ አደጋ ስጋት ኮሚሽነር ማዕረጉ ማቴዎስ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት…

በዘንድሮው የመኸር ወቅት 10 ሚሊየን ሄክታር መሬት በክላስተር ለምቷል – የግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የመኸር ወቅት 10 ሚሊየን ሄክታር መሬት በክላስተር መልማቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ኢሳያስ ለማ፥ በ2016/17 የመኸር…

ኢራን ከአሜሪካ ጋር በኒውክሌር ዙሪያ ለመደራደር በሯን ከፈተች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ከአሜሪካ ጋር በኒውክሌር ዙሪያ ለመደራደር ዝግጁ መሆኗን አስታውቃለች፡፡ የኢራን ከፍተኛ መሪ አያቶላህ አሊ ካሜኒ በቴህራን የኒውክሌር ፕሮግራም ላይ ከአሜሪካ ጋር እንደገና ለመደራደር ለሀገሪቱ መንግስት "ምንም እንቅፋት የለም" ብለዋል።…

10 ሺህ የዝንጀሮ ፈንጣጣ መከላከያ ክትባት ናይጄሪያ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 10 ሺህ የዝንጀሮ ፈንጣጣ መከላከያ ክትባት ናይጄሪያ ደረሰ። የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ የዓለም የጤና ስጋት መሆኑ ከተገለጸ ወዲህ ክትባቱን በመረከብ ናይጄሪያ የመጀመሪያዋ አፍሪካዊት ሀገር መሆኗ ተገልጿል። በዓለም የጤና ድርጅት የዓለም የጤና…