የሀገር ውስጥ ዜና የፐርፐዝ ብላክ የቦርድ አስፈጻሚን ጨምሮ 5 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ Meseret Awoke Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማታለል ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የፐርፐዝ ብላክ የቦርድ አስፈጻሚን ጨምሮ አምስት ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የምርመራ ቡድንን ያቀረበውን የጥርጣሬ መነሻና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አፍሪካና ቻይና በዓየር ንብረት ለውጥና ዘላቂ ልማት ላይ በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ ነን አሉ Meseret Awoke Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ እና ቻይና በዓየር ንብረት ለውጥና ዘላቂ ልማት ላይ በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ ታዳሽ ኃይል ላይ የሚታየውን ለውጥ ለማፋጠንና የአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት አፍሪካ እና ቻይና የሻንጋይን ጥረት ተቀላቅለዋል ተብሏል።…
ፋና ስብስብ ለሩሲያ ሲሰልል ነበር የተባለ ዓሳ ነባሪ ሞቶ ተገኘ Meseret Awoke Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሩሲያ ሲሰልል ነበር የተባለ ዓሳ ነባሪ በኖርዌይ የባህር ዳርቻ ሞቶ መገኘቱ ተሰምቷል፡፡ ዓሳ ነባሪው ከኖርዌይ ቋንቋ "ህቫለ" ወይንም "ዓሳ ነባሪ" የሚለውን ወስዶ የሩሲያውን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን ስም በማከል "ህቫልዲሚር" የሚል ቅጽል…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 254 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Meseret Awoke Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 254 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ተመላሾቹ 945 ወንዶች፣ 262 ሴቶችና 47 ጨቅላ ሕፃናት ሲሆኑ ፥ ከእነዚህ መካከልም 103 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ይገኙበታል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሥራ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሠጠ Meseret Awoke Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሥራ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የእውቅና መርሐ-ግብር ተካሂዷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ከተሞቻችንን ለወደፊቱ ለዜጎቻችን ክብር የሞላበት የኑሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፓኪስታን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አካል የሆነው የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ Meseret Awoke Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን ሁለተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የማስተዋወቅ አካል የሆነውን የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል፡፡ የጽዳት ዘመቻው ኢስላማባድ ዙሪያ በሚገኝ ማርጋላ ሂል ፓርክ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የተወጣጡ ወጣቶች፣ የማህበረሳብ አንቂዎች፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሩሲያ 22 ሰዎችን ያሳፈረች ሄሊኮፕተር ጠፋች Meseret Awoke Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዛኞች ቱሪስቶች የነበሩ 22 ሰዎችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረችው ሄሊኮፕተር በሩቅ ምስራቅ ሩሲያ በምትገኘው ካምቻትካ ውስጥ መጥፋቷ ተሰምቷል። የካምቻትካ ገዥ ቭላድሚር ሶሎዶቭ በቴሌግራም ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ተንቀሳቃሽ ምስል፥ 22 ሰዎች ማለትም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሮቤ-ጋሰራ-ጊኒር የመንገድ ክፍል ከትራፊክ እንቅስቃሴ ለጥቂት ቀናት ዝግ ሆኖ ይቆያል Meseret Awoke Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሮቤ-ጋሰራ-ጊኒር የመንገድ ክፍል ከትራፊክ እንቅስቃሴ ለጥቂት ቀናት ዝግ ሆኖ እንደሚቆይ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡ አስተዳደሩ በባሌ ዞን በሮቤ-ጊኒር መስመር ከጋሰራ መገንጠያ ኪሎ ሜትር 30 ላይ የሚገኘው የደንበል ወንዝ የብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ178 ሚሊየን ብር የተገነባ የፐርፌክት ባይንዲንግ ማሽን ተመረቀ Meseret Awoke Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት በ178 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የፐርፌክት ባይንዲንግ ማሽን ተመርቋል፡፡ ማሽኑ የትምህርት መሳሪያዎችን በጥራት በብዛት ለማምረት ያግዛል የተባለ ሲሆን፤ ማሽኑ በ8 ሰዓት ውስጥ 50 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን ሁለት ወረዳዎች የመሬት መንሸራተት ስጋት ያለባቸውን ነዋሪዎች ወደ ሌላ ቦታ ማስፈር ተጀመረ Meseret Awoke Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ሁለት ወረዳዎች የመሬት መንሸራተት አደጋ ስጋት ያለባቸው ነዋሪዎች ጉዳት እንዳይደርስባቸው ወደ ሌላ ቦታ የማስፈር ስራ መጀመሩን የዞኑ ቡሳ ጎኖፋ ጽህፈት ቤት ገለጸ። በዞኑ በአንዳንድ ወረዳዎች ከባለፈው ዓመት ጀምሮ የመሬት…