Fana: At a Speed of Life!

በሐረሪ ክልል ጳጉሜ 3- የሉዓላዊነት ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ጳጉሜ 3-የሉዓላዊነት ቀን በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ይገኛል። ዕለቱን "ኅብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት"በሚል መሪ ሃሳብ ነው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በኑር ፕላዛ የሰንደቅ ዓላማ ሥነ-ስርዓት በማከናወን ያስጀመሩት።…

ክልሎቹ ለበዓል የምርት እጥረት እንዳይገጥም ዝግጅት መደረጉን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲሱ ዓመት ገበያ የምርት እጥረት እንዳይገጥም ሰፊ ዝግጅት አድርገናል ሲሉ የኦሮሚያ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች አስታውቀዋል፡፡ የሰንበት ገበያዎች ለሁሉም ቀናት እንዲቆዩ ማድረግ ፣ ከአምራች ዩኒየኖችና ኢንዱስትሪዎች ጋር የገበያ ትስስር…

ዓለምን ያጨናነቀው የፕላስቲክ ተረፈ ምርት …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም የአየር ንብረት መበከል ትልቅ ፈተናዋ ስለመሆኑ በየዕለቱ በየመገናኛ ብዙሃኑ የሚደመጡ የአደጋ ዜናዎች ማሳያ ናቸው፡፡ የአየር ብክለት የሚከሰተው ጎጂ ጋዞች እና ኬሚካሎች ወደ አየር ሲለቀቁ ሲሆን፥ ለዓለም የአየር ንብረት መበከል የተለያዩ…

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከኢጋድ ምክትል ዋና ጸሐፊ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን(ኢጋድ) ምክትል ዋና ጸሐፊ መሀመድ አብዲ ዋሬ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይታቸውም ፥ በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት ግንባታ ላይ ድጋፍ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 1 ሺህ 754 የንግድ ተቋማት ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርት የደበቁና ለሕግ ተገዥ ያልሆኑ 1 ሺህ 754 የንግድ ተቋማት ላይ ርምጃ መወሰዱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ አስር ኢብራሂም አስታወቁ፡፡ በቅርቡ ተግባራዊ የሆነውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተከትሎ በሕገ-ወጥ…

ለ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ልዑክ ዕውቅናና ሽልማት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፔሩ -ሊማ በተካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተሳትፎ ከፍተኛ ውጤት ለአስመዘገበው የኢትዮጵያ ልዑክ ዕውቅናና የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተለት፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ልዑክ በተሳትፎው 6 የወርቅ፣ 2…

በኦሮሚያ ክልል የተተገበረው አዲስ አደረጃጃት ህዝቡ በቅርበት ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲያገኝ ያስችላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ተግባራዊ የተደረገው የቀበሌና ወረዳ አስተዳደር አደረጃጃት ህዝቡ በቅርበት ምቹና ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲያገኝ እንደሚያስችል ተገለጸ። በክልል አዲስ የቀበሌና የወረዳ አስተዳደር አደረጃጀት ስራ ላይ መዋሉን በማስመልከት በብልጽግና…

የከተሞች እድገትን ለማረጋገጥ የሚደረገው ርብርብ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ዩኤን-ኢሲኤ) በአፍሪካ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት ዘላቂ የከተሞች እድገት ላይ የሚደረገው ርብርብ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቀረበ። የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም "ዘላቂ የከተሞች…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ከዩኤን ሀቢታት ዋና ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከዩኤን ሀቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይታቸውም፥ የከተሞች እድገት ዙሪያ ድርጅቱ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን የቆየ ግንኙነት ለማሳደግ ቋሚ ተወካይ መመደብ ላይ ትኩረት ማድረጉን…

የክልሉ መንግሥት የልማት ድርጅቶች የሕዝቡን ተጠቃሚነት እንዲያጎለብቱ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ የልማት ተግባራት ላይ ተሳትፏቸውን በማጠናከር የሕዝቡን ተጠቃሚነት እንዲያጎለብቱ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን አሳሰቡ። ምክትል ርዕሰ መሥተዳድሩ እንዳሉት÷ የልማት ድርጅቶች…