Fana: At a Speed of Life!

ሉዓላዊነቷና ብልጽግናዋ የተረጋገጠ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን መገንባት የምንችለው በህብር ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላም የሰፈነባት ጠንካራ፣ ሉዓላዊነቷና ብልጽግናዋ የተረጋገጠ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን መገንባት የምንችለው በህብር ነው ሲሉ በምክትል ጠ/ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ…

የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ በሕብር በመቆም ለተሻለ ሥራ ልንዘጋጀ ይገባል – ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ በሕብር በመቆም አንድነታችንን አጠናክረን ለተሻለ ሥራ ልንዘጋጅ ይገባል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ጳጉሜ 4 ቀን በሀገር…

ጳጉሜን 4 የኅብር ቀን በአማራ ክልል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜ 4 የኅብር ቀን በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች ልዩ ልዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ጨምሮ በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል። ቀኑ በክልሉ "ኅብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ መሆኑን ከክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ያገኘነው…

ኢትዮጵያ የነገው ትውልድ ርስት ናትና ሉዓላዊነቷን አስከብረን እናኖራታለን – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የነገው ትውልድ ርስት ናትና ሉዓላዊነቷን አስከብረን እናኖራታለን ሲሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ገለፁ። አቶ አደም ፋራህ ዛሬ በተለያዩ…

ተማሪዎች ጥራት ያለው ትምህርት እንዲያገኙ መሠራት አለበት- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ለትምህርት ዘርፍ ትኩረት በመሥጠት የክልሉ ተማሪዎች ጥራት ያለው ትምህርት እንዲያገኙ በትጋት እንዲሠራ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አሳሰቡ፡፡ 21ኛው ክልል አቀፍ የትምህርት ጉባዔ "የማኅበረሰብ ተሳትፎ ለትምህርት…

ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ የሉዓላዊነት ቀንን ስናከብር ዋጋ ከፍለው ሀገር ያቆዩትን በመዘከር ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሉዓላዊነት ቀንን ስናከብር ዋጋ ከፍለው ኢትዮጵያን ያስቀጠሉ ባለታሪኮችን በመዘከር ነው ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር ሙስጠፌ መሐመድ ገለጹ፡፡ የሉዓላዊነት ቀን ጳጉሜን 3 “ኀብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ሐሳብ በክልሉ እየተከበረ…

ጳጉሜን 3 – የሉዓላዊነት ቀን በተለያዩ ክልሎች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 3 - የሉዓላዊነት ቀን በሲዳማ፣ ጋምቤላ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ "ኅብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሃሳብ ነው በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በተመሳሳይ…

የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ሉዓላዊነትን ለማስጠበቅ የዜጎች ተሳትፎ ወሳኝ ነው – አምባሳደር ታዬ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ የዜጎች ተሳትፎ ወሳኝ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ፡፡ ጳጉሜን 3- የሉዓላዊነት ቀን ለሀገር ሉዓላዊነት መከበር ለተከፈለ ዋጋ ክብር በመስጠት በአዲስ አበባ ሳይንስ…

በአዳማ ከተማ የሉዓላዊነት ቀን በወታደራዊ የሰልፍ ትርዒት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ የሉዓላዊነት ቀን በተለያዩ ወታደራዊ የሰልፍ ትርዒት እየተከበረ ይገኛል፡፡ የሉዓላዊነት ቀን "ህብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው። ቀኑ እየተከበረ ያለው በለውጥ ዓመታት ውስጥ የኢትዮጵያን…

ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን የተዳፈሩትን አሳፍራ መልሳለች – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን የተዳፈሩትን አሳፍራ መልሳለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ኢትዮጵያ የሚለው ስም ከጥንት እስከ ዛሬ ከክብር፣ ልቆ ከመገኘት እና…