የሀገር ውስጥ ዜና ሙስናን የሚጸየፍ ትውልድ ለማፍራት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Oct 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር አቀፍ የሥነ-ምግባርና የሙስና መከላከል ረቂቅ ፖሊሲ የግብዓት ማሰባሰብ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የፌዴራል ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ ረቂቅ ፖሊሲው በጥናት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሲካሄድ የቆየው የማኅበረሰብ ክፍሎች ምክክር ተጠናቀቀ Melaku Gedif Oct 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የማኅበረሰብ ክፍሎች የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እየተካሄደ በሚገኘው የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ልየታና የምክክር መድረክ ሦስተኛ ቀን ውሎ የማኅበረሰብ ክፍል ተሳታፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥርዓተ ምግብ ተግባራትን ከገጠር ልማት ኮሪደር ጋር ማስተሳሰር እንደሚገባ ተገለጸ Melaku Gedif Oct 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ሥርዓት እና ሥርዓተ-ምግብ ተግባራትን ከገጠር ልማት ኮሪደር ጋር በማስተሳሰር መምራት እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ በክልሉ የምግብ ሥርዓት እና ሥርዓተ-ምግብ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በስፔን በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የ51 ሰዎች ሕይወት አለፈ Melaku Gedif Oct 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ቫሌንሺያ ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ በትንሹ የ51 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ የአካባቢው ገዢ ካርሎስ ማዞን÷ የተከሰተውን አደጋ ተከትሎ 1ሺህ ወታደሮችና በርካታ የነፍስ አድን ሰራተኞች በስፍራው መሰማራታቸውን ተናግረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ነገ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል Melaku Gedif Oct 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመኑ ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡ በመደበኛ ስብሰባው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና 28 ሚሊየን የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ለአርሶ አደሮች ተሰጠ Melaku Gedif Oct 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 28 ሚሊየን ሁለተኛ ደረጃ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ለአርሶ አደሮች መሰጠቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በፊንላንድ መንግስት ድጋፍ የሚተገበረውና በገጠር መሬት አስተዳደር ላይ የሚሰራው የራይላ ምዕራፍ ሁለት ፕሮጀክት ማጠናቀቂያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ሴቶች ያሉበት ደረጃ ላይ ያተኮረ የዳሰሳ ጥናት ይፋ ሆነ Melaku Gedif Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ሴቶች ያሉበት ደረጃና ቅድሚያ ስለሚሰጧቸው ጉዳዮች ሁኔታ ላይ የተካሄደ ሀገር አቀፍ የዳሰሳ ጥናት ይፋ ተደርጓል። ጥናቱን ላለፉት 2 ዓመታት የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ኔትወርክ፣ ኦክስፋም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በሩሲያና ማሌዢያ የነበራቸው የሥራ ጉብኝት ስኬታማ ነበር- ቢልለኔ ስዩም Melaku Gedif Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ እና በማሌዢያ በነበራቸው ይፋዊ የስራ ጉብኝት ስኬታማ ቆይታ ማድረጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ። ቢልለኔ ስዩም ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አደም ፋራህ የተመራው ልዑክ ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የኦርጋናይዜሽን ዲፓርትመንት ጋር የልምድ ልውውጥ አካሄደ Melaku Gedif Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊ እና በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የኦርጋናይዜሽን ዲፓርትመንት ጋር የልምድ ልውውጥ አካሂዷል፡፡ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ የከርሰ-ምድር ውሃ ሃብቷን በአግባቡ ጥቅም ላይ ለማዋል እየሰራች ነው Melaku Gedif Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ የከርሰ-ምድር ውሃ ሃብቷን በአግባቡ ለመለየትና በፍትሐዊነት ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችል ዝርዝር ጥናት እንደሚደረግ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴዔታ አብርሃ አዱኛ (ዶ/ር) እንዳሉት÷…