Fana: At a Speed of Life!

የኮሪደር ልማት ሥራዎች ግለታቸውን ጠብቀው እንዲቀጥሉ እየተሰራ ነው- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ስራዎች ግለታቸውን ጠብቀው እንዲቀጥሉ በትኩረት ይሰራል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድሩ በከተማው የተመረጡ ኮሪደሮችን መልሶ ለማልማት በተዘጋጀ ዕቅድ ላይ…

ሚኒስቴሩ የደረሱ ሰብሎች ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ እንዳይበላሹ ጥንቃቄ እንዲደረግ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደረሱ ሰብሎች ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ እንዳይበላሹ ጥንቃቄ በማድረግ በፍጥነት መሰብሰብ እንደሚገባ የግብርና ሚኒስቴር አሳስቧል፡፡ ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መረጃ÷ እንደ ሀገር በሁሉም አካባቢዎች እየታየ ያለው የሰብል ቁመና…

ብልጽግና ፓርቲና የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ በጠንካራ ፓርቲ ግንባታ ዙሪያ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በቻይና ያደረጉት ጉብኝት ስኬታማ እንደነበር በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊ እና በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም…

በመረጃ የበላይነት የያዘ ሃይልና ሀገር በሌሎች ሁኔታዎች ላይ የማሸነፍ እድሉ ሰፊ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመረጃ የበላይነት የያዘ ሃይልና ሀገር በሌሎች ሁኔታዎች ላይ የበላይነት የመያዝና የማሸነፍ እድሉ ሰፊ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የብሔራዊ ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ በማስተርስ መርሐ ግብር ለመጀመሪያ ጊዜ…

በክልሉ በመኸር እርሻ እስካሁን 6 ሚሊየን ኩንታል ምርት መገኘቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮ የመኸር እርሻ ከለማው ሰብል እስካሁን 6 ሚሊየን ኩንታል ምርት መገኘቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ሃላፊ በሪሶ ፈይሳ እንደገለጹት÷ በክልሉ የመኸር እርሻ 10 ነጥብ 85 ሚሊየን…

ኢትዮ-ቴሌኮም ወላይታ ሶዶን ስማርት ከተማ ለማድረግ በቅንጅት እንደሚሠራ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ሶዶ ከተማን ስማርቲ ከተማ ለማድረግ የሚያስችሉ ቅደመ ዝግጅት ሥራዎች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ በኢትዮጵያ የተጀመረውን ዲጂታል ሥርዓት በማዘመን በሁሉም ዘርፍ…

ብሪክስ ዓለም አቀፍ አጀንዳዎች ላይ የጋራ አቋም ስለሚይዝ ለኢትዮጵያ መልካም ዕድል ነው – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪክስ ዓለም አቀፍ አጀንዳዎች ላይ የሚመካከርና የጋራ አቋም የሚይዝ በመሆኑ ለኢትዮጵያ መልካም ዕድል ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ ቢልለኔ ስዩም…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄደው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሀዋሳ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ምሽት 1 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በረከት ሳሙኤል (በራስ ላይ) እና ኢዮብ…

19ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ኅበረብሔራዊ የፌዴራል ሥርዓቱን በሚያጸና መልኩ ማክበር ይገባል- አፈ ጉባዔ አገኘሁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ኅበረብሔራዊ የፌዴራል ሥርዓቱን በሚያጸና መልኩ ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስተባባሪ ኮሚቴና የማኔጅመንት አባላት የበዓሉ…

በአማራ ክልል በርካታ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አሁን ላይ በርካታ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ሰላምና ደህንነትን በተመለከተ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ስለአማራ ክልል…