የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Nov 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷በቀጣይ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤ350-1000 አውሮፕላን ከኤር ባስ ተረከበ Melaku Gedif Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤ350-1000 "Ethiopia land of origins" የሚል ስያሜ የተሰጠውን የመንገደኞች አውሮፕላን ዛሬ ከኤር ባስ የአውሮፕላን ኩባንያ ተረክቧል ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ መቻል አዳማ ከተማን አሸነፈ Melaku Gedif Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ7ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል አዳማ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የመቻልን የማሸነፊያ ግቦች ጳውሎስ መርጊያና በረከት ደስታ ከመረብ አሳርፈዋል። ይህን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኪነት ባለሙያዋን በውጭ ሀገር ለወሲብ ብዝበዛ ያጋለጡ ተከሳሾች በ13 እና በ16 ዓመት እስራት ተቀጡ Melaku Gedif Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙዚቃ ተወዛዋዥ የሆነችውን ግለሰብን በህገወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሀገር በመላክ ለወሲብ ብዝበዛ አጋልጠዋል የተባሉት ተከሳሾች በ13 እና በ16 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 13ኛ ወንጀል ችሎት ወሰነ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ያለውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በወልድያ ከተማ ''ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም'' በሚል መሪ ሃሳብ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል፡፡ በኮንፈረንሱ ከወልድያ ከተማና ከሰሜን ወሎ ዞን የመንግሥት ሠራተኞችና የቡድን የሥራ መሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና በህንድ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ36 ሰዎች ህይወት አለፈ Melaku Gedif Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ኡታራክሃንድ ግዛት በደረሰ የትራፊክ አደጋ ቢያንስ 36 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ፡፡ በሰሜናዊ ኡታራክሃንድ ግዛት 44 ሰዎች አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ተገልብጦ ወደ ገደል በመግባቱ በርካቶች ሲቆስሉ 36 ሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ማርቆስ ከተማ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ማርቆስ ከተማ በወቅታዊ የሰላምና ጸጥታ ዙሪያ የሚመክር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ ኮንፈረንሱ “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ በከተማ አስተዳደሩ ከአራቱም ክፍለ ከተሞች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኃይማኖት ተቋማት ፅንፈኝነትና የመከፋፈል እሳቤን ለማስወገድ በቁርጠኝነት መስራት አለባቸው – ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ Melaku Gedif Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኃይማኖት ተቋማት ለዓለም ፈተና እየሆነ ያለውን የፅንፈኝነትና የመከፋፈል እሳቤን ለማስወገድ በቁርጠኝነት መስራት እንዳለባቸው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ተናገሩ። የሰላም ሚኒስቴር በተባባሩት አረብ ኢምሬቶች ከሚገኘው ከመሐመድ ቢን…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሩብ ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የ2017 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የዝግጅት ምዕራፍ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ማካሄድ ተጀምሯል። በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን እና የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር…
የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር ማጠቃለያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር ማጠቃለያ መርሐ-ግብር በድሬዳዋ አስተዳደር እየተካሄደ ነው ፡፡ መርሐ ግብሩ "የቁልፍ መሰረተ ልማት ደህንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ የድሬዳዋ…