Fana: At a Speed of Life!

የፋሲል አብያተ መንግስት ጥገና ታሪካዊ ይዘቱን ጠብቆ በፍጥነት እየተከናወነ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ የፋሲል አብያተ መንግስት ጥገና ታሪካዊ ይዘቱን ጠብቆ በፍጥነት እየተከናወነ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በጎንደር ከተማ የሚከናወኑ የልማት ስራዎችን ሂደት ጎብኝተዋል።…

ለአሸባሪው ሸኔ ሊተላለፍ የነበረ የመገናኛ ሬዲዮ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ6ኛ ዕዝ የአንድ ኮር አባላት ከሕብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ ለአሸባሪው ሸኔ ቡድን ሊተላለፍ የነበረ የመገናኛ ሬዲዮ መያዙ ተገልጿል፡፡ መነሻውን አዲስ አበባ አድርጎ አሊ ዲሮ ወደተባለ ቦታ ለአሸባሪው ቡድን ሊደርስ የነበረ 21 ዘመናዊ የመገናኛ…

የተረሳው የእምቦጭ አረም የጣና ሐይቅ ዙሪያን በድጋሚ መውረሩ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእምቦጭ አረም በአስፈሪ ሁኔታ የጣና ሐይቅ ዙሪያን በድጋሚ መውረሩን የጣና ሐይቅ እና የሌሎች ውሃ አካላት ልማትና ጥበቃ ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ የኤጀንሲው ዋና ስራ አስኪያጅ አያሌው ወንዴ (ዶ/ር)÷ ባለፉት ዓመታት የእንቦጭ አረምን ከጣና ሐይቅ…

በሙስና ወንጀል የተከሰሱ የፐርTዝ ብላክ ሰራተኞች በማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ታዘዘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመኖሪያ ቤት ሽያጭ ጋር ተያይዞ በማታለል ሙስና ወንጀል የተከሰሱ የፐርTዝ ብላክ ሰራተኞች በማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ታዘዘ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ የፐርTዝ ብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ/ማ…

ጠ/ሚ አማዱ ኡሪ ባህ በዓለም አቀፍ እጅ ኳስ ፌዴሬሽን ዋንጫ አህጉራዊ ሻምፒዮና ማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጊኒ ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ እየተካሄደ በሚገኘው የ2024 ዓለም አቀፍ እጅ ኳስ ፌዴሬሽን ዋንጫ አህጉራዊ ሻምፒዮና ማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ፕሬዚዳንቱ በስፖርት አካዳሚው ሲደርሱ የባህልና…

ከ67 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ በመቀበል የተከሰሱ የአ/አ ገቢዎች ቢሮ ኦዲተሮች ጉዳያቸውን ማረሚያ ቤት ሆነው እንዲከታተሉ ታዘዘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ከግብር ከፋዮች ከ67 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ በመቀበል የሙስና ወንጀል የተከሰሱ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ኦዲተሮች ማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ትዕዛዝ ሰጠ።…

ከረሃብ ነጻ ዓለምን ለመፍጠር ኢንቨስትመንትና የሥራ ዕድል ፈጠራ ላይ ማተኮር ይገባል – ገርድ ሙለር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከረሃብ ነጻ ዓለምን ለመፍጠር ኢንቨስትመንትና የሥራ ዕድል ፈጠራ ላይ በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ የተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) ዳይሬክተር ጀነራል ገርድ ሙለር ገለጹ፡፡ “ኢንቨስትመንትን ማስፋፋት” በሚል መሪ ሃሳብ በኢትዮጵያ…

የአክሱም ሐውልትን የጥገና ሥራ ወደ ተግባር ለማስገባት ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአክሱም ሐውልት እና የነገስታት መቃብር ሥፍራን የጥገና ሥራ ወደ ተግባር ለማስገባት የጥገና ጥናት የውል ስምምነትና የቦታ ርክክብ ተካሂዷል። የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን የአክሱም ሐውልት ቁጥር ሶስት እና በስሩ የሚገኙ የነገስታት መቃብር…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕገ-መንግሥታዊ ፍ/ቤቶች ጉባዔ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤቶችና መሰል ተቋማት ጉባዔ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆና መመረጧን የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ አስታውቋል። በዚምባብዌ ቪክቶሪያ ፎልስ ከተማ በተካሄደው 7ኛው የአፍሪካ ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ማዳ…