Fana: At a Speed of Life!

በክረምት በጎ ፈቃድ የዜጎችን ማህበራዊ ችግሮች የማቃለሉ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ የዜጎችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች የማቃለሉ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በሐረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ በክልሉ ተወላጅ ባለ ሃብት የተገነባ የአቅመ ደካማ…

የምስራቅ ዕዝ 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ዕዝ 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በጅግጅጋ ከተማ መከበር ጀምሯል፡፡ በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ እና የጦር ሃይሎች ምክትል…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በምስራቅ ዕዝ የተገነባውን የገርባሳ አምፊ ቴአትር መርቀው ከፈቱ

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በምስራቅ ዕዝ የተገነባውን የገርባሳ አምፊ ቴአትር መርቀው ከፈቱ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በምስራቅ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል የተገነባውን የገርባሳ አምፊ ቴአትር መርቀው ከፍተዋል።…

ጀኔራል አበባው ታደሰ በ47ኛው የምስራቅ ዕዝ በዓል ላይ ለመታደም ጅግጅጋ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ በ47ኛው የምስራቅ ዕዝ የምስረታ ክብረ በዓል ላይ ለመታደም ጅግጅጋ ገብተዋል። የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድን ጨምሮ ከፍተኛ የሠራዊቱና የክልሉ አመራሮቸ አቀባበል…

288 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 288 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ከነሐሴ 17 እስከ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቻይና-አፍሪካ ጉባኤ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓትን ተካፈሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቻይና-አፍሪካ ጉባዔ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓትን ተካፍለዋል። በሥነ-ሥርዓቱ ቻይና ከአፍሪካ ጋር ላላት ትብብር አስር ዘርፎችን ይፋ ማድረጓ ተገልጿል። ከእነዚህ ውስጥም ንግድ፣ ኢንዱስትሪ ፣ ጤና፣ ግብርና፣…

የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ባፀደቀው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ላይ ከፋይናንስ ተቋማት ጋር ውይይት ተደረጓል። የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)፤ መድረኩ የአዋጁን እሳቤ በአግባቡ ለመረዳትና ግልፅ ያልሆኑ ጉዳዮችን ለማጥራት እንዲሁም…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሱዳን ሉዓላዊ ም/ ቤት ፕሬዚዳንት ጀኔራል አብደል ፈታህ አልቡርሃን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከቻይና-አፍሪካ ትብብር ጉባዔ ጎን ለጎን የተደረገው ውይይት መሪዎቹ ባለፈው ሐምሌ ወር ካደረጉት ምክክር የቀጠለ…

ኢትዮጵያ ከተሞችን ለነዋሪዎች ምቹ በማድረግ ምሳሌ የሚሆን ሥራ እየሰራች ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተሞችን ለነዋሪዎች ምቹ በማድረግ ምሳሌ የሚሆን ሥራ እየሰራች ነው ሲሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ ገለፁ። የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ወ/ሮ ጫልቲ…

በሴቶችና ሕጻናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች በድብቅ የሚፈጸሙ መሆናቸው የፍርድ ሒደቱን አስቸጋሪ እንዳደረገው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች እና ሕጻናት ላይ የሚደርሱ ጾታዊ ጥቃቶች ሰዎች በሌሉባቸው ቦታዎች እና ጊዜያት የሚፈጸሙ መሆናቸው የፍርድ ሒደቱን አስቸጋሪ እንዳደረገው ተመላከተ፡፡ የሴቶችና ማኀበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በሴቶች እና ሕጻናት መብት…