የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው Melaku Gedif Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በመከበር ላይ ይገኛል። "የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሐሳብ በጅግጅጋ ከተማ እየተከበረ በሚገኘው በዓሉ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ፅ/ቤት ሀላፊ ሁሴን ሀሺን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ፓኪስታን በታክስ አስተዳደር ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ Melaku Gedif Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ በፓኪስታን ንግድና ኢንቨሰትመንት ሚኒስትር ባሲት ሳሌም ሻህ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ወ/ሮ ዓይናለም÷ ፓኪስታን የኢትዮጵያን የታክስ አስተዳደር ሥርዓት ማዘመን በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጎፋ ዞን ተጎጂዎች ቋሚ የመኖሪያ ቤት ግንባታ ሥራ ተጀመረ Melaku Gedif Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተፈናቀሉ ነዋሪዎች ቋሚ የመኖሪያ ቤት ግንባታ አስጀምረዋል፡፡ አቶ ጥላሁን በዚህ ወቅት እንደገለጹት÷የክልሉ መንግስት ከባለድርሻ አካላት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ተሞክሮዎችን በመውሰድ ለቀጣይ ድሎች መታጠቅና ብርቱ ተስፋን መሰነቅ ይገባል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን Melaku Gedif Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተሞክሮዎችን በመውሰድ ለቀጣይ ድሎች መታጠቅና ብርቱ ተስፋን መሰነቅ ያስፈልጋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ጳጉሜን 1 “የመሻገር ቀንን” አስመልክቶ የተዘጋጀውን የምክክርና እውቅና መርሐ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋውንዴሽኑ የሕክምና ግብዓት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ Melaku Gedif Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት አመራሮች ከቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን መስራችና ሊቀ መንበር ቢል ጌትስ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በመድረኩ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር አብዱልቃድር ገልገሎ (ዶ/ር)÷የሕክምና ግብዓት አቅርቦት ሰንሰለት የመረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የምስራቅ ዕዝ ሙዚዬምን ጎበኙ Melaku Gedif Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በሐረር ከተማ የምስራቅ ዕዝን የ47 ዓመታት ጉዞ የሚዘክረውን ሙዚዬም ጎብኝተዋል፡፡ በ1979 ዓ.ም የተቋቋመ የምስራቅ ዕዝ ሙዚዬም ለረጅም ዓመታት ከአገልግሎት ውጪ ሆኖ የቆየና በዕዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠራዊቱ የተስፋፊዎችን የጦርነት ነጋሪት ጉሸማ ለመመከት የሚያስችል የተሟላ ወታደራዊ ቁመና ላይ ይገኛል – ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ Melaku Gedif Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሠራዊት የተስፋፊዎችን የጦርነት ነጋሪት ጉሸማ ለመመከት የሚያስችል የተሟላ ወታደራዊ ቁመና ላይ ይገኛል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በ47ኛው የምስራቅ ዕዝ ምስረታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 114 የወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት አገልግሎት እየሰጡ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ114 የስብዕና መገንቢያ ማዕከላት ወጣቶችን በሥነ-ምግባር የማነጽና ያላቸውን ተሰጥኦና ክህሎት እንዲያዳብሩ የማድረግ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የከተማዋ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የመዲናዋ 6ኛው ከተማ አቀፍ የወጣት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል የቡና ምርታማነትን ለማሳደግ ያለመ ንቅናቄ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የቡና ምርታማነትን ለማሳደግና የግብይት ሰንሰለቱን ለማሳለጥ ያለመ ንቅናቄ በሃዋሳ እየተካሄደ ነው፡፡ በንቅናቄ መድረኩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ÷ የሲዳማ ቡና በሀገሪቱ የውጪ ምንዛሪን በማስገኘት ረገድ ትልቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክረምት በጎ ፈቃድ የዜጎችን ማህበራዊ ችግሮች የማቃለሉ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – አቶ ኦርዲን በድሪ Melaku Gedif Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ የዜጎችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች የማቃለሉ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በሐረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ በክልሉ ተወላጅ ባለ ሃብት የተገነባ የአቅመ ደካማ…