Fana: At a Speed of Life!

የቅባት እህሎችን ወጪ ንግድ ለማሳደግ የዘርፉን አቅም በሚገባ መጠቀም እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥራጥሬ፣ የቅባት እህሎችና ቅመማ ቅመም ወጪ ንግድን ለማሳደግ የዘርፉን አቅም በሚገባ መጠቀም እንደሚገባ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ ያስሚን ወሃብረቢ እንዳሉት÷ኢትዮጵያ አሁን ካላት…

ብርሃን የዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን ተቀበለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት የተገነባው ብርሃን የዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን ተቀብሏል፡፡ ትምህርት ቤቱ በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤትና በድጋፍ አድራጊዎች ትብብር ተገንብቶ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መረከቡ ይታወሳል።…

በቀጣዮቹ 10 ቀናት ዝናብ ሰጪ ገጽታዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ቀጣይነት ይኖራቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ አስር ቀናት ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎችላይ ቀጣይነት እንደሚኖራቸው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በመደበኛ ሁኔታ በአሥሩ ቀናት የክረምት ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ከሰሜንና ከሰሜን…

በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የምንጊዜም ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገበው ተማሪ…

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የቃላሚኖ ልዩ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪው ዮናስ ንጉሰ በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 675 በማምጣት በደረጃው የምንጊዜውንም ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡ በተመሳሳይ ተማሪ ሔለን በርኸ ከቃላሚኖ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት…

ምስራቅ ዕዝ ማንኛውንም ተልዕኮ መወጣት የሚያስችል የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል – ሌ/ጀ መሃመድ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 206 (ኤፍ ቢ ሲ) ምስራቅ ዕዝ ማንኛውንም ተልዕኮ መወጣት የሚያስችል የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል ሲሉ የዕዙ አዛዥ ሌተናል ጀኔራል መሃመድ ተሰማ ገለጹ፡፡ ሌ/ጀ መሃመድ ተሰማ እንዳሉት÷ ዕዙ ከባድ ሀገራዊ ግዳጆችን በአስተማማኝ መልኩ መወጣት የሚችልበት ወታደራዊና…

የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የእውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ፎረሙ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለ468 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ468 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርገዋል፡፡ ይቅርታ ከተደረገላቸው ታራሚዎች መካከል 463ቱ በሙሉ ይቅርታ ከእስር እንዲለቀቁ መወሰኑን የርዕሰ…

አትሌት ጽጌ ድጉማ ለኢንቨስትመን የሚውል 1 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ተሰጣት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ለአትሌት ጽጌ ድጉማ የእውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻደሊ ሀሰን÷አትሌት ጽጌ በኢትዮጵያ ባልተለመደውና ብዙም በማንታወቅበት አጭር ርቀት…

የኢሬቻ በዓልን ከኢኮኖሚያዊ ትሩፋቱ ጋር በማስተሳሰር ማክበር እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓን ባህላዊ እሴቱን ከኢኮኖሚያዊ ትሩፋቱ ጋር በማስተሳሰር ማክበር እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡ ኢሬቻ ኤክስፖ 2017 ከፊታችን መስከረም 20 እስከ 24 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል…

የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ዛሬም ቁርጠኛና ዝግጁ ነን – የመከላከያና የፖሊስ አባላት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና የህዝብ ደህንነት በተቀናጀ አግባብ በአስተማማኝነት ለመጠበቅ ዛሬም ቁርጠኛና ዝግጁ መሆናቸውን የመከላከያና የፖሊስ አባላት ገለጹ። "ህብር ለሁለተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሃሳብ የጳጉሜን 3 ሉዓላዊነት ቀን የሀገር…