Fana: At a Speed of Life!

ጎግል ፕሌይ ኢትዮጵያውያን አልሚዎችን መቀበል መጀመሩ ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ትልቅ ተጽዕኖ ይፈጥራል – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎግል ፕሌይ (Google Play) አልሚዎች ምዝገባ ኢትዮጵያውያን አልሚዎችን መቀበል መጀመሩን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)÷የጎግል ፕሌይ የአልሚዎች ምዝገባ ኢትዮጵያውያን…

በመዲናዋ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ሕዝባዊ የስፖርት እንቅስቃሴ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ሕዝባዊ የስፖርት እንቅስቃሴ (ማስ ስፖርት) ተካሂዷል ፡፡ መርሐ ግብሩ"የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ የስፖርት እንቅስቃሴው በየካ ፣ ቦሌ፣…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሩሲያው አቻቸው ሰርጌይ ላቭሮቭ ጋር ተወያዩ። ከመጀመሪያው የሩሲያ አፍሪካ የሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ጎን ለጎን የተወያዩት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ፤ በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለውን ግንኙነት…

የ25ኛ ሰላም ኮርስ ዕጩ መኮንኖች የምረቃ ስነ-ስርዓት ዛሬ ይከናወናል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ስልጠና ዋና መምሪያ የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚና የሁርሶ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የወልወል ድህረ-ምረቃ እና የ25ኛ ሰላም ኮርስ ዕጩ መኮንኖች የምረቃ ስነ-ስርዓት ዛሬ ይከናወናል። ተመራቂ ዕጩ መኮንኖች በማሠልጠኛ ማዕከሉ…

በሶማሌ ክልል በ300 ሚሊየን ብር ወጪ ማስፋፊያ የተደረገለት ሆስፒታል ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በ300 ሚሊየን ብር ወጪ ማስፋፊያ የተደረገለት የጎዴ ከተማ ሼክ ኢብራሂም አብደላ አጠቃላይ ሆስፒታልና አዲስ የተገነባውን የኦክስጂን ማዕከል መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ። አቶ ሙስጠፌ መሐመድ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጣና ሥምምነትን መተግበር የሚያስችል ቁመና ላይ ናት – የአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጣና ስብሰባ ተሳታፊዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጣና ስምምነት ማዕቀፍን መተግበር የሚያስችል ቁመና ላይ መሆኗን ተገንዝበናል ሲሉ የ19ኛው የአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጣና ስብሰባ ተሳታፊዎች ገለጹ። የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነት አባል ሀገራት 19ኛው…

አመራሩ በአገልጋይነት መንፈስ የማህበረሰቡን ጥያቄ ለመመለስ ሊሰራ ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩ የአገልጋይነት መንፈስን ተላብሶ የማህበረሰቡን ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት ሊሰራ ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ሲጠናቀቅ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሲትሳም ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከደቡብ ሱዳን የተኩስ አቁም እና የሽግግር የጸጥታ ዝግጅቶች ክትትል እና ማረጋገጫ መካኒዝም (ሲትሳም) ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት የደቡብ ሱዳን ወቅታዊ…

በአጭር ጊዜ በምግብ ራሳችን በመቻል ለዓለም ተምሳሌት እንሆናለን – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአጭር ጊዜ በምግብ ራሳችን በመቻል ለዓለም ተምሳሌት ሀገር እንሆናለን ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ባወጣው መግለጫ፤ አሁን የታዩ አበረታች ውጤቶችን በማስቀጠል ከምግብ እርዳታ ጥገኝነት ተላቀን ራሳችን መቻል…

ኢትዮጵያና ቺሊ በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ከቺሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ ግላሪያ ዴ ላ ፎንቴ ጋር ተወያይተዋል። ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት÷ኢትዮጵያ የቺሊን የሴቶችን ተሳትፎ ያረጋገጠ የፓለቲካ ምህዳር ወደ…