Fana: At a Speed of Life!

ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን በወቅቱ ለመቀበል ዝግጅት ማጠናቀቃቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለ2017 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን በወቅቱ ተቀብለው ለማስተማር አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈፃሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ÷ በ2017…

ሼህ አላሙዲን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሰራተኞች ላስመዘገቡት ውጤት አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የተሻለ የሥራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ሰራተኞችና አመራሮች እውቅና ሰጥቷል ። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ ሰይድ መሃመድ÷ድርጅቱ በ2016 በጀት ዓመት የዕቅዱን 90 በመቶ ማሳካቱን ተናግረዋል፡፡…

በ5 ሺህ ወንዶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ሶስት ተከታትለው ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂየም ብራሰልስ በተካሄደ የ2024 ዳያመንድ ሊግ 5 ሺህ ወንዶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ሶስት ያለውን ደረጃ በመያዝ ተከታትለው ገቡ። በውድድሩ አትሌት በሪሁ አረጋዊ 12:43.66 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን ቀዳሚ…

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአሜሪካን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም፤ በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ፀጥታ ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመልክቷል።…

የሻይ ቅጠል ማሳ ሽፋንን ከአምስት ዓመታት በኋላ 500 ሺህ ሄክታር ለማድረስ እየሰራን ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሻይ ቅጠል ማሳ ሽፋንን ከአምስት ዓመታት በኋላ 500 ሺህ ሄክታር ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው የሻይ ቅጠል ኢኒሼቲቭን በተመለከተ ባወጡት…

ዲጂታል መታወቂያ ደህንነቱ የተጠበቀ መንግስታዊ አገልግሎት ለመዘርጋት እንደሚያስችል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲጂታል መታወቂያ አካታችና ደህንነቱ የተጠበቀ መንግስታዊ አገልግሎት ለመዘርጋት ትልቅ ሚና እንደሚጫወት የዘርፉ ባለሙያዎች ገለጹ። የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም "የመታወቅ መብት" በሚል መሪ ሃሳብ መስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም የሚከበረውን…

የተቀናጀ የማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሥርዓት ለመዘርጋት ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ድረ ገጽ ላይ መሰረቱን ያደረገ የተቀናጀ ብሔራዊ የማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሥርዓት ለመዘርጋት ስምምነት ተፈርሟል፡፡ ስምምነቱን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ከግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደርና…

የኢትዮጵያ አየር መንገድን ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል በተባሉ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል በተባሉ ስድስት ግለሰቦች ላይ በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ችሎት ክስ ተመሰረተ። የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዐቃቤ ሕግ በነ ዮሃንስ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስታር ዋይድ አዋርድ 2016 ተሸላሚ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ “የስታር ዋይድ አዋርድ” 2016 ‘ቀልጣፋ አገልግሎት ሰጪ የመንግስት ተቋም በመባል በሕዝብ ድምጽተሸላሚ ሆኗል። የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው በሽልማት ርክክብ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት÷ሽልማቱ…

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት ሙሉ አባል ሆነች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት የሙሉ አባልነት ሰርተፊኬት ተቀብላለች፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል÷ የዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት የኢትዮጵያን 88ኛ የሙሉ አባልነት የማረጋገጫ ምስክር ወረቀት መስጠቱን ተናግረዋል፡፡…