Fana: At a Speed of Life!

ኮሜሳ ድንበር ተሻጋሪ የኤሌክትሪክ ንግድን የሚያሳልጥና የሚያጠናክር ፕሮጀክት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ድንበር ተሻጋሪ የኤሌክትሪክ ንግድን የሚያሳልጥና የሚያጠናክር ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል፡፡ በኮሜሳ አባል ሀገራት የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ትስስርና ንግድ የሚመራበት የሕግ ማዕቀፍና የታሪፍ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛምቢያ የእውቅና ሽልማት ተበረከተለት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛምቢያ ኤርፖርቶች ኮርፖሬሽን የእውቅና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ ሽልማቱ የተበረከተው አየር መንገዱ ላበረከተው የላቀ አገልግሎት እና የላቀ የሥራ አጋርነት መሆኑ ተገልጿል፡፡ ሽልማቱ ለዛምቢያ ኤርፖርት ዕድገት…

የመስቀል ደመራና ኢሬቻ በዓላት አከባበርን ለማስተባበር16 ሺህ ወጣቶች ተዘጋጅተዋል- ማህበሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመስቀል ደመራና ኢሬቻ በዓላት አከባበር 16 ሺህ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ለማስተባበር መዘጋጀታቸውን የአዲስ አበባ ወጣቶች ማኅበር አስታወቀ። በመስከረም ወር በደማቅ ሥነ-ሥርአት ከሚከበሩት የአደባባይ በዓላት መካከል የመስቀል ደመራና የኢሬቻ በዓላት…

የመስቀልና ኢሬቻ በዓላት ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበሩ ዝግጅት እየተደረገ ነው – ፌዴራል ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል እና የኢሬቻ በዓላት ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበሩ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የጸጥታ እና ደኅንነት አካላት ጋር ሀገራዊ የጸጥታ ሁኔታዎችን ገምግሟል።…

ዩኒቨርሲቲው በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የልሕቀት ማዕከል ለመሆን እየሰራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የልሕቀት ማዕከል ለመሆን በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርስቲው ም/ፕሬዚዳንት ተመስገን ወንድሙ (ዶ/ር) ÷ ተቋሙ ላለፉት ሰባት ዓመታት ትኩረቱን በሳይንስና…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች 13 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከአማራ ልማት ማህበር ጋር በመተባበር በሰሜን ጎንደር ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች 13 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የአልባሳት ድጋፍ አድርጓል። በድጋፍ መርሀ-ግብሩ የአማራ ልማት ማህበር ምክትል ስራ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በመኸር ወቅት 571 ሺህ ሔክታር በዘር ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በመኸር ወቅት ከ571 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ አድማሱ አወቀ እንዳሉት÷ በክልሉ በተያዘው ዓመት 769 ሺህ ሔክታር መሬት በማረስ በዓመታዊና ቋሚ…

ፕሬዚዳንት ፑቲን የሩሲያ ወታደሮች ቁጥር በ180 ሺህ እንዲጨምር አዘዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሀገሪቱ ወታደሮች ቁጥር በ180 ሺህ እንዲጨምር ትዕዛዝ ሰጥተዋል፡፡ ፕሬዚዳንረቱ የሩሲያ ወታደሮችን ቁጥር መጨመር የሚያስችል አዋጅ መፈረማቸውን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ይህን ተከትሎም…

የጃክሰን 5 መስራቹ ቲቶ ጃክሰን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂውን የፖፕ ሙዚቃ ንጉስ ማይክል ጃክሰንን ጨምሮ አምስት አባላት ያሉትን ‘የጃክሰን 5’ የሙዚቀኞች ቡድን የመሰረተው ቲቶ ጃክሰን በ70 አመቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ቲቶ ጃክሰን ለህልፈተ ህይወት የተዳረገው በልብ ህመም ምክንያት…

በአዲስ አበባ የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል፡፡ ትምህርቱ  በመዲናዋ በሚገኙ በሁሉም የመንግስት እና የግል ትምህርት ቤቶች ነው የተጀመረው፡፡ የመማር ማስተማር ሒደቱን የአዲስ አበባ ከተማ…