Fana: At a Speed of Life!

የሂዝቦላ ከፍተኛ አዛዥ የሆነው ኢብራሂም አቂል ተገደለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ ቤሩት ውስጥ እስራኤል በሰነዘረችው የአየር ጥቃት የሂዝቦላ ከፍተኛ አዛዥ የሆነው ኢብራሂም አቂል መገደሉ ተነገረ። እስራኤል የሂዝቦላ ቡድን ከፍተኛ አዛዥ የሆነውን ኢብራሂም አቂልን ዒላማ አድርጋ የአየር ጥቃቱን መፈጸሟን የሊባኖስ…

በኦሮሚያ ክልል የቱሪዝም ሳምንት በተለያዩ ሁነቶች ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሮሚያ ክልል የቱሪዝም ሳምንት ከመስከረም 21 እስከ 23 ቀን 2017 ዓ.ም በተለያዩ ሁነቶች እንደሚከበር ተገለጸ። የቱሪዝም ሳምንቱን አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት የክልሉ ቱሪዝም ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ዱጋ፤ ቱሪዝምና ሰላም ላይ የውይይት ፎረም…

በፕሪሚየር ሊጉ ሃድያ ሆሳዕና መቐለ 70 እንደርታን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ ስታዲየም ተጀምሯል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በተካሄደው የመክፈቻ ጨዋታ ሃድያ ሆሳዕና መቐለ 70 እንደርታን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የሃድያ ሆሳዕናን ብቸኛ…

የአጼ ፋሲል አብያተ መንግስት ቅርስ ጥገና ጥንታዊነቱን በጠበቀ አግባብ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአጼ ፋሲል አብያተ መንግስት ቅርስ የጥገና ስራ ታሪካዊነቱንና ጥንታዊነቱን በጠበቀ አግባብ እየተከናወነ መሆኑን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የማኔጅመንት አባላት የቅርሱ የጥገና ስራ ያለበትን ሁኔታ ዛሬ ተዘዋውረው…

ተመድ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና ልማት ግንባታ የሚደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት የመንግስታቱ ድርጅት (ተመድ) ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና ልማት ግንባታ የሚደርገውን ድጋፍ ለማስቀጠል ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ። 25ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም ቀን "የሰላም ባህልን ማሳደግ'' በሚል መሪ ሃሳብ የሰላም ሚኒስቴር፣ የተመድ፣…

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ ስታዲየም ይጀመራል። በዚህ መሰረትም መቐለ 70 እንደርታ እና ሃዲያ ሆሳዕና ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም የሊጉን የመክፈቻ ጨዋታ ያካሂዳሉ፡፡ የሊጉ…

የበዓል ሰሞን የሳይበር ማጭበርበሮች እና መከላከያ መንገዶቻቸው…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳይበር ማጭበርበር መንገዶች መካከል ከፍተኛ ቅናሾችን የሚያቀርቡ የሚመስሉ የመስመር ላይ ገበያዎች፣ ከታመኑ ኩባንያዎች የሚመጡ የሚመስሉ የማስገር ኢ-ሜይሎች ወይም ጽሑፎች እና ሀሰተኛ የሥራ (የውጪ) ዕድሎች ይጠቀሳሉ፡፡ በሌላ በኩል የበዓላት…

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት መርሐ ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት እና የማጠቃለያ መርሐ ግብር በድሬደዋ ከተማ ተካሂዷል። በዕለቱ በ7 ዘርፍ የዓመቱ ኮከቦች የተሸለሙ ሲሆን ፥ ለተሳታፊ ክለቦች እና ባለሜዳዎች የገንዘብ ክፍፍል ተደርጓል። በዚህ መሰረትም…

ሕብረብሔራዊ አንድነትን ለማጽናት የፌዴራሊዝም ሥርዓት ግንዛቤን መፍጠር እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በብዝሃነት ላይ የተመሰረተ ሕብረብሔራዊ አንድነትን ለማጽናት የተጠናከረ የሕገ መንግስትና የፌደራሊዝም ሥርዓት ግንዛቤን መፍጠር ወሳኝ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የኢፌዴሪ የሕገ መንግስትና ፌዴራሊዝም አስተምህሮ ማዕከል ከክልል ም/ቤቶች ጋር በትብብር…

ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ግንኙነትይበልጥ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገልጻለች፡፡ በኩባ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ አምባሳደር አየለ ሊሬ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳልቫዶር አንቶኒዮ ቫልዴስ ሜሳ…