Fana: At a Speed of Life!

የጋሞ ዞን ሕዝቦች የባህልና ቋንቋ ሲምፖዚዬም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ''ዮ ማስቃላ'' ፣ ''ቡዶ ኬሶ'' እና ''ባላ ካዳቤ'' የጋሞ ዞን ሕዝቦች የዘመን መለወጫ በዓላትን ምክንያት በማድረግ የባህልና የቋንቋ ሲምፖዚዬም በአርባምንጭ እየተካሄደ ነው፡፡ ሲምፖዚዬም ''ዱቡሻና ዱቡሻ ዎጋ ለዘላቂ ሠላማችን እና…

በምግብ እራስን የመቻል ግብን ማሳካት እንደሚቻል የተጀመሩ ሥራዎች ማሳያ ናቸው – የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሀገር በምግብ እራስን ለመቻል የተያዘውን ግብ ማሳካት እንደሚቻል የተጀመሩ ሥራዎች ማሳያ ናቸው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ፡፡ በአዳማ ከተማ እየተሰጠ የሚገኘው የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እንደቀጠለ ነው።…

የ”ጋሪ ዎሮ” በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦሮ ሺናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ "ጋሪ ዎሮ" በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ ላይ በመዲናዋ የሚገኙ የብሔረሰቡ ተወላዶች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። በሃገር ሽማግሌዎች ምርቃት የተጀመረው…

የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ “ዮዮ ጊፋታ” በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ "ዮዮ ጊፋታ" በዓል በወላይታ ሶዶ ስታዲየም በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡ ጊፋታ የወላይታ ሕዝብ አሮጌውን ዘመን ሸኝቶ አዲሱን የሚቀበልበትና ተራርቀው የቆዩ ዘመድ አዝማድ ተገናኝተው በፍቅር የሚያከብሩት በዓል…

አቶ እንዳሻው ጣሰው ለ”መሣላ”በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ለከምባታ ዞን ሕዝቦች ዘመን መለወጫ”መሣላ”በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም÷የ”መሣላ”በዓል ማህበራዊ ትስስርን በማጠናከር፣ መንፈስን በማደስ ነገን…

የመስቀል ደመራና ኢሬቻ በዓላት ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበሩ ዝግጅት ተደርጓል – ቢሮው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራና ኢሬቻ በዓላት ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበሩ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ሃላፊ ሊዲያ ግርማ÷ባዓላቱ ባሕላዊ እና መንፈሳዊ እሴታቸውን ጠብቀው ያለምንም…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ5ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ከአርሰናል ዛሬ የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል ፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ ቀን 10 ሰዓት ላይ ብራይተን ሆቭ አልቢዮን እና ኖቲንግሃም ፎረስት በአሜክስ ስታዲየም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡…

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ አርባምንጭ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ ስታዲየም በተጀመረው የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ድሬዳዋ ከተማ አርባምንጭ ከተማን አሸንፏል። ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ቻርልስ ሙሰጌ እና መሐመድኑር ናስር ባስቆጠሯቸው ግቦች…

428 የካሳንቺስ አካባቢ የልማት ተነሺዎች መኖሪያ ቤት ተረከቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክ/ከተማ የካዛንቺስ አካባቢ የልማት ተነሺዎች የመንግስት መኖሪያ ቤት እጣ የማውጣት ሥነ-ሥርዓት መቀጠሉን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ በዚህ መሰረትም በ3 ቀናት ውስጥ የዛሬውን ጨምሮ 428 የልማት ተነሺዎች የመንግስት…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀጣናዊ የምርምር ትብብርን ለ1 ዓመት እንድትመራ ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀጣናዊ የምርምር ትብብርን (ኤኤፍአርኤ) ለአንድ ዓመት እንድትመራ ተመርጣለች፡፡ ኤኤፍአርኤ የአፍሪካ ሀገራት የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ አላማ ለመጠቀም በፈረንጆቹ 1990 የመሠረቱት ሲሆን÷አሁን ላይ 44 አባል…