Fana: At a Speed of Life!

ሰላም ለትግራይ ሕዝብ ከምንጊዜውም በላይ አስፈላጊ ነው- አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በትግራይ ክልል ዓዲግራት ከተማ በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተከብሯል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ÷ በዓሉን ስናከብር እርስ በርስ በመተሳሰብና በአብሮነት…

ፓርኩ ከ3 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ተኪ ምርቶችን ለማምረት ማቀዱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ በበጀት ዓመቱ ከ3 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን ተኪ ምርቶችን ለሀገር ውስጥ ገበያ ለማቅረብ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ፓርኩ እቅዱን ለማሳካትና የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፍሰትን ይበልጥ ለማሳደግ…

የቆሼ-ሚቶ-ወራቤ መንገድ ፕሮጀክት አስፓልት የማንጠፍ ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆሼ-ሚቶ-ወራቤ የመንገድ ፕሮጀክት አስፓልት የማንጠፍ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል። ስልጤ ዞንን ከማረቆ ልዩ ወረዳ ጋር የሚያገናኘው የቆሼ-ሚቶ-ወራቤ መንገድ ፕሮጀክት አፈጻጸም ያለበት ሁኔታ እየተጎበኘ…

ማይንቴክስ የማዕድንና የቴክኖሎጂ ኤክስፖ በሕዳር ወር ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው ማይንቴክስ የማዕድንና የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ከሕዳር 14 እስከ 17 ቀን 2017 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ የማዕድን ሚኒስቴር አስታውቋል። በኤክስፖው በርካታ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች እንደሚሳተፉና ለሁነቱ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉ…

በፕሪሚየር ሊጉ ስሑል ሽረ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሣምንት ጨዋታ ስሑል ሽረ አዳማ ከተማን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ቀን 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የስሑል ሽረን የማሸነፊያ ግቦች አሌክስ ኪታታ፣ አላዛር አድማሱ እና ኤልያስ…

390 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 390 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ÷ከእነዚህ መካከልም 7 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች…

የጎቤና ሽኖየ ማጠቃለያ መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎቤና ሽኖየ ማጠቃለያ መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በኦሮሞ ሕዝብ ባህል በጳጉሜን ወር ለአዲስ ዓመት አቀባበል ሴቶች ሽኖየ ወንዶች ደግሞ የጎቤ ጨዋታ ከመሥከረም ጀምሮ ይጫወታሉ። በዚህ መሠረትት ከጳጉሜን 2016 ጀምሮ…

ለሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎችን በመቅረፅ ሒደት ውስጥ ትኩረት የሚደረግባቸው ጉዳዮች ምንድናቸው?

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር አጀንዳዎችን በማሰባሰብ እና በመቅረፅ ሂደት ውስጥ ዘርፈ ብዙ ተግባራትን ያከናውናል፡፡ ኮሚሽኑ በዋነኛነት ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎችና ከዳያስፖራው ማህበረሰብ ግልፅ፣ አካታችና አሳታፊ በሆነ መንገድ የተሰበሰቡ አጀንዳዎችን ለኮሚሽኑ ምክር ቤት በየፈርጁ…

ኢትዮጵያ የተመድ የፀጥታው ም/ቤት ማሻሻያ የአፍሪካን እውነተኛ ውክልና ባረጋገጠ መልኩ እንዲከናወን ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ የአፍሪካን እውነተኛ ውክልና ባረጋገጠ መልኩ እንዲከናወን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ጠየቁ። በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ የዋና ፀሐፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ…

በአማራ ክልል በ13 ሺህ 683 ሄክታር ላይ ምርጥ ዘር እየለማ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2016/17 ምርት ዘመን በ13 ሽህ 683 ሄክታር መሬት ላይ የተለያየ ዓይነት ሰብል ምርጥ ዘር እየለማ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በክልሉ የምርጥ ዘር ፍላጎትን በራስ አቅም ለማሟላት በተከናወነው ሥራ ተስፋ ሰጭ…