Fana: At a Speed of Life!

ባለሃብቶች በክልሉ ኢንቨስት በማድረግ ኢኮኖሚን ለማሻሻል መስራት አለባቸው – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቶች በኢንቨስትመንት ዘርፍ በመሰማራት ኢኮኖሚን ለማሻሻል መስራት አለባቸው ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ በአርባምንጭ ከተማ በግል ባለሃብት ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ…

በሐረሪ ክልል የኮደርስ ስልጠና በተደራጀ አግባብ እየተሰጠ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የኮደርስ ስልጠና በተደራጀ አግባብ እየተሰጠ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ። አቶ ኦርዲን እንዳሉት÷የኮደርስ ስልጠና በርካታ ዜጎች በቴክኖሎጂ ብቁና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፡፡…

እስራኤል ተጨማሪ የሂዝቦላህ ከፍተኛ አመራር መግደሏን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሊባኖስ በፈጸመችው የአየር ላይ ጥቃት ተጨማሪ የሂዝቦላህ ከፍተኛ አመራር መግደሏን አስታውቃለች፡፡ በሊባኖስ በመሸገው ሂዝቦላህ ላይ የሚወሰደው ሁለንተናዊ እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት ገልጿል፡፡ በዛሬው…

አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በካናዳ የሥራ ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በካናዳ የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝታቸው ከካናዳ ምክር ቤት አፈ -ጉባዔ ጌርግ ፈርጉሰን እና ከሌሎች የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ጋር በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ዙሪያ…

እስራኤል በሂዝቦላህ ላይ የምትፈጽመውን ጥቃት አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በ79ኛው የተመድ ጉባዔ ላይ ቁጣና ዛቻ የተቀላቀለበት ንግግር አድርገዋል፡፡ በንግግራቸውም÷ዜጎች ወደ ቀያቸው እስካልተመለሱ ድረስ እስራኤል በሂዝቦላህ ላይ የምትወስደው ሁለንተናዊ እርምጃ ተጠናክሮ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ1 አሸንፏል፡፡ 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የቅዱስ ጊዮርጊስን የማሸነፊያ ግቦች ፍፁም ጥላሁንና አማኑኤል ኤርቦ…

በሶማሊያ ከድህረ አትሚስ በኋላ የሚኖረው የሃይል ሥምሪት በጥንቃቄ መከናወን አለበት- አምበሳደር ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ከድህረ አትሚስ በኋላ የሚኖረው የሃይል ሥምሪት ጊዜ ተወስዶ በጥንቃቄ መከናወን እንዳለበት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ አሳሰቡ፡፡ አምባሳደር ታዬ ከዴንማርክ አቻቸው ላርስ ሎክ ራስምሰንና ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች…

የሲቲው አማካይ ሮድሪጎ ሄርናንዴዝ ከውድድር ዓመቱ ተሳትፎ ውጪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔናዊው የማንቼስተር ሲቲ አማካይ ሮድሪጎ ሄርናንዴዝ ባጋጠመው የጉልበት ጉዳት ከ2024/25 የውድድር ዓመት ተሳትፎ ውጪ መሆኑን ክለቡ አስታውቋል፡ ተጫዋቹ ጉዳቱን ያስተናገደው ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ከአርሰናል ጋር ባደረገው የእንግሊዝ…

ኢትዮጵያ በዘመናዊ ከተማ ግንባታና በቱሪዝም መሠረተ-ልማት ተጨባጭ ለውጦችን አሳይታለች – የውጭ ሀገራት ጎብኚዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዘመናዊ ከተማ ግንባታና በቱሪዝም መሠረተ-ልማት ተጨባጭ ለውጥ እያሳየች መሆኑን የውጭ ሀገራት ጎብኚዎች ተናገሩ። በ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ላይ አዲስ አበባ የተገኙ የውጭ ሀገራት ጎብኝዎች÷ኢትዮጵያ አስገራሚ ባህል፣…

ም/ቤቱ ሕገ-መንግስታዊ ተልዕኮዎችን በብቃት መወጣት የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕገ-መንግስታዊ ተልዕኮዎችን በብቃት መወጣት የሚያስችሉ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የም/ቤቱ 4ኛ ዓመት የምርጫ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ቅድመ ዝግጅት ሥራዎች የጽ/ቤቱ አመራሮችና ዳይሬክተሮች…