የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ 2017 ኤክስፖ በአዲስ አበባ ተከፈተ Melaku Gedif Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ 2017 ኤክስፖ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፈተ። በሀገሬ ኢቨንት እና ፕሮሞሽን ተዘጋጅቶ ከዛሬ ጀምሮ በሚካሄደው ኢሬቻ 2017 ኤክስፖ የፓናል ውይይት፣ የሙዚቃ ኮንሰርት፣ ባዛርና የተለያዩ ሁነቶች እንደሚካሄዱ ተገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ ለክልሎች ኮሪደር ልማት ውጤታማነት ተገቢውን ድጋፍ ያደርጋል – አቶ ጃንጥራር Melaku Gedif Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል ከተሞች ከአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ልምድ ወስደው ለነዋሪዎች ምቹና ያማሩ እንዲሆኑ ተገቢው ድጋፍ እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ከንቲባና የኢንዱስትሪ ቢሮ ሃላፊ ጃንጥራር አባይ ገለፁ። አቶ ጃንጥራር አባይ እና ሌሎች…
ስፓርት አንቶዋን ግሬዝማን ከዓለም አቀፍ ጨዋታዎች እራሱን አገለለ Melaku Gedif Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳዊው ተጫዋች አንቶዋን ግሬዝማን ለፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን መጫወት ማቆሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ተጫዋቹ ከብሔራዊ ቡድኑ መለየቱን በመግለጽ በቀሪ የእግር ኳስ ሕይወቱ ለክለቡ አትሌቲኮ ማድሪድ ትኩረት እንደሚሰጥ አስታውቋል። በፈረንጆቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የኮሪደር ልማት ሥራን በገጠር ወረዳዎች ለማስፋት እንደሚሰራ ተገለጸ Melaku Gedif Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ የተጀመሩ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን በገጠር ወረዳዎች ለማስፋት እንደሚሰራ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በሐረር ከተማ የተጀመሩ የኮሪደር ልማቶችን በወረዳ ደረጃ ማስፋት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሃማስ መሪ እስራኤል በሊባኖስ በፈጸመችው ጥቃት ተገደለ Melaku Gedif Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የሃማስ መሪ ፋትህ ሻሪፍ አቡ አል አሚን እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት መገደሉን ቡድኑ አስታውቋል፡፡ ሃማስ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ፋትህ ሻሪፍ አቡ አል አሚን እስራኤል በደቡብ ሊባኖስ በፈጸመችው ጥቃት አብረውት ከነበሩ…
ስፓርት ወልቂጤ ከተማ ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሰረዘ Melaku Gedif Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከሊጉ መሰረዙን አስታውቋል። ክለቡ ለ2017 የውድድር ዘመን የክለብ ላይሰንሲንግ ምዝገባ እና ሌሎች የተቀመጡ መስፈርቶችን ባለማሟላቱ ነው ከሊጉ የተሰረዘው፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
የሀገር ውስጥ ዜና የልብ ህመምን ጨምሮ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች የሚያስከትሉት ጫና አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል – ጤና ሚኒስቴር Melaku Gedif Sep 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች የሚያስከትሉት ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጫና አሳሳቢ እየሆነ በመምጣቱ ዜጎች የአመጋገብ ሥርዓትን በማስተካከል ተጋላጭነታቸውን መቀነስ እንዳለባቸው ጤና ሚኒስቴር አሳሰበ። የኢትዮጵያ የልብ ማኅበር ከጤና ተቋማት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አሻድሊ ለኮደርስ ስልጠና ስኬታማነት ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ ጠየቁ Melaku Gedif Sep 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኮደርስ ስልጠና ስኬታማነት ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ጥሪ አቅርበዋል፡፡ አቶ አሻድሊ÷የተጀመረው የ5 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ኮደሮች ሥልጠና የዲጂታል ኢትዮጵያን…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የኮሪደር ልማት ሥራን ለማጠናከር የተቀናጀ ርብርብ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ Melaku Gedif Sep 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተጀመረውን የኮሪደር ልማት ሥራ አጠናክሮ ለማስቀጠል የተቀናጀ ርብርብ እንደሚያስፈልግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ የኮሪደር ልማት ሥራን በክልሉ ሁሉም ከተሞች ተግባራዊ ማድረግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ 125 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትታ ጣለች Melaku Gedif Sep 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የሀገሪቱን አየር ክልል ጥሰው የገቡ 125 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትታ መጣሏን ገልጻለች፡፡ ጥቃት ለማድረስ የአየር ክልል ጥሰው የገቡ 125 ዩኤቭ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በተሰካ ሁኔታ ማምከን መቻሉን የሩሲያ የመከላከያ…