የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ የመከባበር እሴትና የትውልድ ቅብብሎሽ የሚታይበት በዓል ነው – ሃደሲንቄዎች Melaku Gedif Oct 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል የመከባበር እሴት እና የትውልድ ቅብብሎሽ የሚታይበት መሆኑን ሃደሲንቄዎች ተናገሩ። ሃደሲንቄ ዘውዲቱ ጌታቸው እንዳሉት÷ በኢሬቻ እሴት መሰረት የበዓሉ አከባበር ሥነ-ሥርዓት የትውልድን ቀጣይነት እና ቅብብሎሽ በሚያሳይ መልኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጥላሁን ከበደ ከመከላከያ ሠራዊት ጄኔራል መኮንኖችን ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Oct 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ከኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት ጄኔራል መኮንኖች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራዊና ክልላዊ የጸጥታ ሁኔታዎች ላይ በትኩረት መምከራቸውን የርዕሰ መስተዳድሩ ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ የሀገር ውስጥ ቱሪዝምን ለማስፋፋት ጉልህ ጠቀሜታ እንዳለው ተመላከተ Melaku Gedif Oct 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል የሕዝቦችን ትስስር ለማጠናከርና የሀገር ውስጥ ቱሪዝምን ለማስፋፋት ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ተመላክቷል፡፡ የ2017 የኢሬቻ በዓል አከባበርን በተመለከተ የአዲስ አበባ ከተማ የባህል፣ ኪነጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ ሂሩት ካሳው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖሊስ አስተማማኝ ሰላም ማስፈኑ የድሬዳዋን የኢንዱስትሪና ንግድ ማዕከልነት ለማረጋገጥ ጉልህ ድርሻ እንደሚያበረክት ተገለጸ Melaku Gedif Oct 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ፖሊስ አስተማማኝ ሰላም ማስፈኑ የድሬዳዋን የኢንዱስትሪና ንግድ ማዕከልነት ለማረጋገጥ ጉልህ ድርሻ ያበረክታል ሲሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር ተናገሩ። የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በስራ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ…
ስፓርት 2ኛ ዙር የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ቀጥለው ይደረጋሉ Melaku Gedif Oct 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 2ኛ ዙር የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ቀጥለው ሲደረጉ የእንግሊዙ አስቶንቪላ ከረጅም ዓመታት ቆይታ በኋላ ባየርን ሙኒክን ይገጥማል፡፡ ምሽት 1 ሰዓት ከ45 ላይ የስፔኑ ዢሮና ከኔዘርላንድሱ ፌይኑርድ እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ ፈጣሪ ለፍጥረታት ላደረገው ሁሉ ምስጋና የሚቀርብበት የሰላምና የወንድማማችነት በዓል ነው – አባገዳዎች Melaku Gedif Oct 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ ፈጣሪ ለፍጥረታት ላደረገው ሁሉ ምስጋና የሚቀርብበት ፣ ሰላምና ወንድማማችነት የበለጠ የሚጠናከርብት በዓል መሆኑን አባገዳዎች ገለጹ። የኢሬቻ በዓል ከገዳ ሥርዓት ጋር ጥብቅ ቁርኝት ያለው ሲሆን ÷ የኦሮሞ ሕዝብ ምድር እና ሰማይን ለፈጠረው…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከሁሉም ክ/ከተሞች የተወጣጡ ሰልጣኝ የሠላም ሠራዊት አባላት ተመረቁ Melaku Gedif Oct 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ያሰለጠናቸው የሠላም ሰራዊት አባላት ዛሬ ተመረቁ። ተመራቂዎቹ የሠላም ሠራዊት አባላትና አመራሮች የንድፈ ሃሳብና የመስክ ሥልጠና የወሰዱ ሲሆን ከ11ዱም ክፍለ ከተሞች የተወጣጡ ናቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሊባኖስ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የደህንነት ችግር እንዳይደርስ ክትትል እየተደረገ ነው ተባለ Melaku Gedif Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የተፈጠረውን ወቅታዊ ሁኔታ ተከትሎ በሀገሪቱ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ደህንነት ላይ ችግር እንዳይደርስ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በዜጋ ተኮር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጸጥታና የደህንነት ተቋማት ሪፎርም ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ እንድትኖር የሚያስችል መሰረት ጥሏል- አቶ አደም ፋራህ Melaku Gedif Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከለውጡ ወዲህ ልዩ ትኩረት ሰጥተን ያካሄድነው የፀጥታና የደህንነት ተቋማት ሪፎርም ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ እንድትኖር የሚያስችል መሰረት ጥሏል ሲሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 5 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ደብተር ድጋፍ ተደረገ Melaku Gedif Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አባይ ሕትመትና ወረቀት ፓኬጂንግ ፋብሪካ በአማራ ክልል በገንዘብ እጥረት ሳቢያ ትምህርት መከታተል ላልቻሉ ተማሪዎች 5 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የሚያውጣ ደብተር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ…