Fana: At a Speed of Life!

ኪሊያን ምባፔ በጉዳት ከፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በጥቅምት ወር ከእስራኤልና ቤልጂየም ጋር ለምታደርጋቸው የአውሮፓ ሀገራት ጨዋታዎች ኪሊያን ምባፔን በስብስቧ ውስጥ አላካተተችም፡፡ በፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዲዲየር ዴሾው ቡድኑ በወሩ ለሚኖሩት ሁለት ጨዋታዎች የሚካተቱ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የብሪክስ የሚኒስትሮች ቅንጅት ኮሚቴ 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የብሪክስ የሚኒስትሮች ቅንጅት ኮሚቴ ሦስተኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። በስብሰባው የኢትዮጵያ የብሪክስ ተሳትፎ ስትራቴጂ፣ የከፍተኛ ባለሞያዎች ኮሚቴ ያካሄደውን የኢትዮጵያ የዓመቱ የብሪክስ ተሳትፎ ግምገማ፣ ኢትዮጵያ…

6ኛው የኢሬቻ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሥድስተኛው የኢሬቻ ፎረም አዲስ አበባ በሚገኘው የዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው፡፡ በፎረሙ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ…

ከ9 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ሕገ-ወጥ መድሃኒት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ከ9 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ሕገ-ወጥ መድሃኒትና ጦር መሳሪያ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኢንስፔክተር ደበበ ኦንቶ እንዳሉት÷ ሕገ ወጥ ዕቃዎቹን የጫነው ተሽከርካሪ…

የአክሲዮን ማህበራት ውህደት ማስታወቂያ

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አ.ማ እና ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት አ.ማ በማዋሀድ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ በሚል መጠሪያ ለመጠራት ወስነዋል፡፡ ለተመሳሳይ ዓላማ በተመሳሳይ ባለአክሲዮኖች የተቋቋሙት እነዚህ ማህበራት ውህደቱን የሚፈጽሙበት ዋነኛ ምክንያት የፋይናንስ፣ የሰው ሀይል፣…

እስራኤል ተጨማሪ የደቡባዊ ሊባኖስ ነዋሪዎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሊባኖስ በተመረጡ የሂዝቦላህ ይዞታዎች ላይ የምትፈጽመው የአየር ላይ ጥቃት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቃለች፡፡ በዛሬው ዕለትም በሊባኖስ መዲና ማዕከላዊና ደቡባዊ ቤሩት በተመረጡ ቦታዎች ላይ የተሳካ የአየር ጥቃት መፈጸሙን የእስራኤል…

በመቐለ በ9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን ለመገንባት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቐለ ከተማ አስተዳደር በበጀት ዓመቱ በ9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን ለመገንባት ማቀዱን አስታወቀ። የከተማ አስተዳደሩ በበጀት ዓመቱ ሊሰሩ በታቀዱ የልማት ፕሮጀክቶች ዙሪያ ከነዋሪዎችና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር…

በክልሉ በመምህራን የሚነሱ ችግሮችን በውይይት ለመፍታት ይሰራል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መምህራን ማህበር መስራች ጉባዔ በዲላ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ÷ መምህራን መብትና ግዴታቸውን አጣምረው ትምህርትን ለሀገር ግንባታ እንዲያገለግል…

በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያተኮረ መድረክ በሆሳዕና እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የየክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው፣ ኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የተጠሪ ተቋማት የሥራ…

ለኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል አከባበር ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ በኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል አከባበር ወቅት የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ይፋ አድርጓል፡፡ በርካታ ሕዝብ የሚታደምበት እና አባገዳዎች፣ ሀደ ስንቄዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…