ላለፉት 3 ቀናት የተቋረጠውን የኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ለማስጀመር እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከመኢሶ እስከ ጅቡቲ ባጋጠመ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ ላለፉት ሶስት ቀናት የተቋረጠውን የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል።
የኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር…