Fana: At a Speed of Life!

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለጤናው ዘርፍ መልካም ዕድል ይዞ መጥቷል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ወደ ሙሉ ትግበራ የገባው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የጤና ዘርፉን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ። 6ኛው ሀገር አቀፍ የመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለት ዓመታዊ ጉባኤ ‘ዲጂታላይዜሽን፤ ለማይበገር የአቅርቦት…

ኢሬቻ ለማክበር ለተገኙ እንግዶች አባገዳዎች ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆረ ፊንፊኔ እና ሆረ አርሰዲ የኢሬቻ በዓል ለማክበር በቢሾፍቱ እና በአዲስ አበባ ከተማ የተገኙ እንግዶችን አባገዳዎች እንዳመሰገኑ የቱለማ አባ ገዳ እና የአባገዳዎች ህብረት ፀሀፊ አባ ገዳ ጎበና ሆላ ገለጹ። አባ ገዳ ጎበና ሆላ ኢሬቻ ሆረ…

817 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 817 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ከተመለሱት መካከል 14ቱ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች መሆናቸው ተገልጿል። ለተመላሽ ዜጎች…

ጄኔራል አበባው ታደሰ በጎንደር ከተማ የልማት ፕሮጀክቶችን ገበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ በጎንደር ከተማ አስተዳደር ውስጥ እየተካሄዱ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ። በጉብኝቱ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ ይርጋ ሲሳይን ጨምሮ ሌሎች…

አቶ አወል አርባ የሰመራ ከተማን ምቹና ፅዱ ለማድረግ አመራሩ የድርሻቸውን እንዲወጣ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰመራ ከተማን ለነዋሪዎቿ ምቹና ፅዱ ለማድረግ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች የድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ አሳሰቡ። የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች የሰመራ ከተማ የኮሪደር ልማትን እና የኮደርስ ስልጠና ኢንሼቲቭን…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝብ ምክር ቤትና የብሔረሰቦች ምክር ቤት የጋራ መክፈቻ ጉባኤ በመካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝብ ምክር ቤት እና የብሔረሰቦች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2 የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ የጋራ ጉባኤ በአርባ ምንጭ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በጉባዔው ላይ የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ…

ተመድ ከ200 ሺህ በላይ ሊባኖሳውያን ወደ ሶሪያ መሰደዳቸውን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ እየተፈጸመ ያለውን የእስራዔል የአየር ጥቃት በመሸሽ ከ200 ሺህ በላይ ሊባኖሳውያን ወደ ሶሪያ መሰደዳቸውን የተባበሩት መንግስታ ድርጅት (ተመድ) አስታወቀ። የተመድ የስደተኞች ከሚሽን ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዴ፤ ከሊባኖስ ወደ ሶሪያ…

ሆረ ፊንፊኔ ኢትዮጵያዊ አብሮነትና አንድነት ደምቆ የታየበት ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ የተከበረው ሆረ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል ኢትዮጵያዊ አብሮነትና አንድነት ደምቆ የታየበት ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ክብረ በዓሉን…

ኢሬቻ የአንድነት ምልክት በመሆኑ ተጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ እየተሰራ ነው- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የአንድነት ምልክትና የሰላም ተምሳሌት በመሆኑ ተጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ እየተሰራ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። 6ኛው የኢሬቻ ፎረም በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ "ኢሬቻ ለባህላችን ሕዳሴ"…

ኢትዮጵያና ፓኪስታን የፓርላማ ትብብርን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን እስላማዊ ሪፐብሊክ የብሔራዊ ሸንጎ አፈ-ጉባዔ ሰርዳር አያዝ ሳዲቅ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም፤ የፓርላማ ቻናሎችን በመጠቀም በፓኪስታን የተመሠረተውን የኢትዮ-ፓኪስታን…