ስፓርት የሊቨርፑል የቀድሞ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ወደ እግር ኳስ ተመለሱ Melaku Gedif Oct 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመናዊው የቀድሞ የሊቨርፑል አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ በሬድቡል ኩባንያ ስር የሚገኙ የእግር ኳስ ክለቦች ሃላፊ መሆን የሚስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በሬድ ቡል ኩባንያ ስር በዓለም አቀፍ ደረጃ የጀርመኑ ርቢ ሌብዢግ፣ የኦስትሪያው ሬድ…
የሀገር ውስጥ ዜና 19 የአፍሪካ ሀገራት የተሳተፉበት የዲጂታል ጤና መረጃ ሥርዓት ጉባዔ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Oct 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የመጀመሪያውና በማህበረሰብ ጤና መረጃ ሥርዓት ላይ ያተኮረ ጉባዔ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ከ19 የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ በዲጂታል ጤና ላይ የሚሰሩ አመራሮችና ባለሙያዎች እንዲሁም አጋር ድርጅቶች ተሳትፈዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የባሕርዳር ከተማን የኮሪደር ልማት በፍጥነትና በጥራት ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው Melaku Gedif Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕርዳር ኮሪደር ልማት ሥራ በተቀመጠለት ጥራትና ጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ ከንቲባ ጎሹ እንዳላመው አስታወቁ፡፡ ከንቲባ ጎሹ እና ሌሎች የባሕርዳር ከተማ ከፍተኛ አመራሮች የከተማዋን የኮሪደር ልማት ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝቡን እየፈተኑ የሚገኙትን የኑሮ ውድነትና ሌብነት ትርጉም ባለው ሁኔታ ለመቀነሰ ይሰራል -ፕሬዚዳንት ታዬ Melaku Gedif Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ሕዝቡን እየፈተኑ የሚገኙትን የኑሮ ውድነት፣ ሌብነት እና ብልሹ አሰራርን ትርጉም ባለው ሁኔታ ለመቀነሰ በትኩረትና በትብብር እንደሚሰራ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ በበጀት ዓመቱ ለ4 ነጥብ 3 ሚሊየን ዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር እንደሚሰራ ገለጹ Melaku Gedif Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ለ4 ነጥብ 3 ሚሊየን ዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር በትኩረት እንደሚሰራ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በ2107 ዓ.ም በመንግሥት የሥራ አቅጣጫዎች ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ኢትዮጵያ ለውጭና ለሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ 8 ነጥብ 4 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ ይሰራል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ Melaku Gedif Oct 7, 2024 0 በ2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ 8 ነጥብ 4 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ ይሰራል - ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ 8 ነጥብ 4 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ ጥረት ይደረጋል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሩሲያ በኢትዮጵያ ት/ቤት የመክፈት ፍላጎት እንዳላት ገለጸች Melaku Gedif Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሸን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በሩሲያ ሴናተር ኒኮላይ ቪላዲሚሮቭ ከተመራው ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። አቶ አገኘሁ ኢትዮጵያና ሩሲያ የረጅም ዘመን የታሪክና የባህል ግንኙነት እንዳላቸው አስታውሰው÷የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ከጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልልና በአዲስ አበባ ከተማ የፖሊዮ ክትባት እየተሰጠ ነው Melaku Gedif Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልልና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፖሊዮ (የልጅነት ልምሻ) በሽታ የመከላከያ ክትባት መሰጠት ጀምሯል፡፡ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት መርሐ ግብሩ ከዛሬ ጀምሮ ለአራት ተከታታይ ቀናት እደሚሰጥ ነው የተመላከተው፡፡ በአፋር ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና በትራፊክ አደጋ የ2 ሰዎች ሕይወት አለፈ Melaku Gedif Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን ሎማ ቦሳ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ከኮንታ ዞን ጭዳ ወደ ወላይታ ሶዶ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ በመገልበጡ ነው የደረሰው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ ፕሮጀክቶች በፍጥነት ተጠናቅቀው ወደ አገልግሎት እንዲገቡ ክትትል እየተደረገ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Melaku Gedif Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመሰራት ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች በተገቢ ጥራት በፍጥነት ተጠናቅቀው ወደ አገልግሎት እንዲገቡ ክትትል እየተደረገ መሆኑን አስታወቁ፡፡ ከንቲባዋ በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ በመሰራት ላይ…