Fana: At a Speed of Life!

የዘር እሴት ሰንሰለትን ለማሻሻል የምርምር ስራ ጉልህ ሚና ይጫወታል- ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘር እሴት ሰንሰለትን ለማሻሻል የምርምር ስራ ያለው ሚና ወሳኝ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ። በማሽላ የዘር ስርዓት ላይ ያተኮረ ውይይት በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ…

ብሪታኒያ ለኢትዮጵያ የ22 ነጥብ 9 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታኒያ መንግስት በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እና ልማትን ለማረጋገጥ የሚውል የ22 ነጥብ 9 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ የብሪታኒያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስቴር በዛሬው እለት እንዳስታወቀው÷ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ…

የቀድሞ የሼፊልድ ዩናይትድ ተከላካይ ጆርጅ ባልዶክ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የሼፊልድ ዩናይትድ ተከላካይ እና አሁን ላይ ለግሪኩ ፓናቲናይኮስ በመጫወት ላይ የነበረው ጆርጅ ባልዶክ በ31 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ባልዶክ አቴንስ በሚገኘተው መኖሪያ ቤቱ መዋኛ ገንዳ ውስጥ ሕይወቱ አልፎ መገኘቱ…

የጦላይ የባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ት/ቤት መሰረታዊ ወታደሮችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦላይ የባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሲያሰለጥናቸው የቆዩ መሰረታዊ ወታደሮችን አስመርቋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የመከላከያ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ ሃላፊ ሌተናል ጀኔራል አብዱራህማን እስማኤልን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ…

በመዲናዋ በትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ። አደጋው በዛሬው ዕለት ጠዋት 4 ሰዓት አካባቢ ከጎሮ ወደ ኮዬ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ ተሽከሪካሪ የአውቶብስ ትኬት በመቁረጥ ላይ የነበሩ ዜጎችን በመግጨቱ የተከሰተ መሆኑ…

አልጀሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አልጀሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ታሪካዊ እና ዘርፈብዙ ግንኙነት ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች፡፡ በአልጄሪያ የኢትጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ሙክታር መሃመድ ዋሬ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አብዱልመጂድ ተቡኔ…

በትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንታ ዞን ጨበራ ሻሾ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ትናንት ሌሊት 7 ሰዓት አካባቢ ከዮራ ሻሾ ቀበሌ በቆሎ ጭኖ ወደ አመያ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ጨበራ ሻሾ ቀበሌ ላይ በመገልበጡ ነው የደረሰው፡፡…

ብራዚል በኤክስ ላይ ጥላው የነበረውን እገዳ አነሳች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በቀድሞው ትዊተር በአሁኑ ኤክስ ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ መነሳቱን አስታውቋል፡፡ በቢሊየነሩ ኤሎን መስክ የሚተዳደረው ኤክስ ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ የተነሳው ኩባንያው 5 ሚሊየን ዶላር ካሳ በመክፈሉ ነው…

ኢትዮጵያ ለጋራ የውሃ ተጠቃሚነት አሁንም የፀና መርህ እንዳላት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለጋራ የውሃ ተጠቃሚነት ያላት መርህ አሁንም የፀና መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሐብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ በጅማ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ባለው 11ኛው የውሃ ዲፕሎማሲና የኮሙኒኬሽን ፎረም ላይ ሐብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር…

ባለስልጣኑ ለአሻም ቴሌቪዥን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ለአሻም ሚዲያ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷አሻም ቴሌቪዥን የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ 1238/2013 እና ሌሎች…