Fana: At a Speed of Life!

የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ፡፡ ቀኑ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተከበረው፡፡

አቶ ታገሰ ጫፎ ለሰንደቅ ዓላማ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ ለብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን ቀን ፕሬዚዳንት ታየ በተገኙበት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በተገኙበት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን ቀን በስድስት ኪሎ ካምፓስ እየተከበረ ነው። በመርሐ ግብሩ ከፕሬዚዳንት ታየ በተጨማሪ ሚኒስትሮች፣ በዩኒቨርሲቲው የተማሩ ምሁራን እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ በባሕርዳር ከተማ የተገነቡ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባሕርዳር ከተማ የተገነቡ መናፈሻዎችንና ግዙፉን የአባይ ድልድይ ጎብኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷"በውቢቷ ባህር ዳር የተገነቡ መናፈሻዎችን እንዲሁም…

የሐረሪ ክልል የወጠነው አዲስ ፈጥኖ ደራሽ የማሽላ ምርት ትልቅ ተስፋ አሳይቷል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል የወጠነው አዲስ ፈጥኖ ደራሽ የማሽላ ምርት ትልቅ ተስፋ አሳይቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የሐረሪ ክልል የወጠነው አዲስ ፈጥኖ ደራሽ የማሽላ…

ሐሰተኛ መረጃ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከሃላፊነት ተነሱ የሚል ሐሰተኛ መረጃ በመሰራጨት ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከሃላፊነት ተነሱ የሚል ሐሰተኛ መረጃ በመሰራጨት ላይ ይገኛል። ሆኖም ይህ እየተሰራጨ ያለው መረጃ ፍጹም ሐሰተኛ መረጃ ሲሆን፤ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት መደበኛ ስራቸውን…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከቀድሞ የዩናይትድ ኪንግደም ጠ/ሚ ቶኒ ብሌር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቀድሞ የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር እና የቶኒ ብሌር ኢንስቲትዩት ዋና ሊቀመንበር ቶኒ ብሌር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም መጠነ ርዕይ ባላቸው ዓለም አቀፍ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ…

በጥቅምት ወር ኢትዮጵያ በርካታ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንሶችን ለማስተናገድ ዝግጅት አድርጋለች – ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቅምት ወር ኢትዮጵያ በርካታ ዓለም አቀፍ እና አህጉራዊ ኮንፈረንሶችን ለማስተናገድ ዝግጅት ማድረጓን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ…

ፕሬዚዳንት ፑቲን ለፕሬዚዳንት ታዬ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አዲስ ለተሰየሙት የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በተመሳሳይ የሲንጋፖር ፕሬዚዳንት ታርማን ሻንሙጋራትናም ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው…

የአፍሪካ የተጋላጭነት ፈተናዎች ላይ ያተኮረ ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የተጋላጭነት ፈተናዎች እና በዓለም አቀፍ ውድድር ውስጥ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ላይ ያተኮረ ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ኮንፍረንሱ "አፍሪካ የተጋላጭነት ፈተናዎች፤ በዓለም አቀፍ ውድድር ካሉ እድሎች ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ"…