Fana: At a Speed of Life!

396 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 396 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ተመላሾቹ 315 ወንዶች፣ 71 ሴቶች እና 10 ጨቅላ ሕጻናት ሲሆኑ÷ ከእነዚህ መካከልም 15 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ…

የአፍሪካን የምግብ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የግብርና ልማት መተግበር ይገባል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካን የምግብ ሉዓላዊነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የግብርና ልማት መተግበር እንደሚገባ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። የመጀመሪያው የአፍሪካ አንድ ሺህ ወጣቶች የሥርዓተ ምግብና…

የባሕር በር በሊዝ እስከ መስጠት የደረሰ መልካም ጉርብትና…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ነሐሴ ወር መጨረሻ በደቡባዊ ምሥራቅ የአፍሪካ ክፍል የምትገኘው ሞዛምቢክ የባህር በር ለሌላት ጎረቤቷ ማላዊ የባሕር በር በሊዝ ሰጥታለች። ከማላዊ ጋር ረጅም ድንበር የምትጋራት ጎረቤቷ ሞዛምቢክ በአንፃሩ በምሥራቃዊ ክፍሏ በረዥሙ ከህንድ…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂና ሰው ሰራሽ አስተውሎት መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ጨምሮ 180 ሀገራትን ያሳተፈው የዓለማችን ግዙፉ የቴክኖሎጂና ሰው ሰራሽ አስተውሎት ሁነት (ጂአይቴክስ ግሎባል 2024) በዱባይ እየተካሄደ ነው። በዱባይ ዓለም አቀፍ የንግድ ማዕከል የተከፈተው 'ጂአይቴክስ 2024' በዓለም ለ4ኛ ጊዜ…

በመተከልና አዊ ዞኖች አዋሳኝ አካባቢዎች ያለውን ሰላም ማስከበር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል እና በአማራ ክልል አዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞኖች አዋሳኝ አካባቢዎች የሚስተዋሉ ችግሮችን በጋራ ለመከላከል ያለመ ውይይት በግልገል በለስ ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ መኮንኖች፣…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ ኤ350-1000 የተሰኘ አውሮፕላን እንደሚረከብ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተያዘው ጥቅምት ወር ኤ350-1000 የተሰኘውን የመንገደኞች አውሮፕላን እንደሚረከብ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው÷ አየር መንገዱ በአፍሪካ የአቪዬሽን መስክ ያለውን…

የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሶማሌ ክልል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሶማሌ ክልል በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል፡፡ ቀኑ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተከበረው፡፡ በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር…

የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች እና ቆንስላ ጽ/ቤቶች እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ በሩሲያ፣ ጣልያን፣ በጅቡቲ፣ በኬንያ፣ በሕንድ ፣ፈረንሳይ ፣ጀርመን እና በሌሎች ሀገራት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በተለያዩ ሁነቶች…

የኢትዮጵያ ሠንደቅ ዓላማ የፍትሕ፣ የአንድነት፣ የእኩልነትና የአርበኝነት መገለጫ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሠንደቅ ዓላማ የፍትሕ፣ የአንድነት፣ የእኩልነትና የአርበኝነት ኅብረብሔራዊ መገለጫ ምልክት ነው ሲሉ በም/ ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ…

የሰንደቅ ዓላማ ቀን በኦሮሚያ ክልል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ ፡፡ ቀኑ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ”በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተከበረው፡፡