Fana: At a Speed of Life!

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በጅማ ከተማና አካባቢው ለሚገኙ ዐይነ ስውራን አጋዥ መነጽር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በጅማ ከተማና አካባቢው ለሚገኙ ዐይነ ስውራን ማንበብ፣ ሰው እና የተለያዩ ቁሶችን መለየት የሚያስችል አጋዥ መነጽር ድጋፍ አደረገ። ጽ/ቤቱ ከኦርካም ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በሁለተኛው ዙር ለ72 የጅማ ከተማ እና…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በጌታቸው መለሰ (ዶ/ር) ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ኮሚሽነር በነበሩት ጌታቸው መለሰ (ዶ/ር) ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የሃዘን መግለጫ መልዕክት÷ለሟች…

ሀገር አቀፉ የነጻ ንግድ ቀጣና ትግበራ ኮሚቴ የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጣናን እየጎበኘ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት ከፍተኛ አመራሮች የተመራው ሀገር አቀፍ የነጻ ንግድ ቀጣና ትግበራ ኮሚቴ የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጣናን እየጎበኘ ነው። ኮሚቴው የድሬዳዋ ነጻ ንግድ ቀጣና አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ በመገምገም ነጻ ንግድ ቀጣናው በሙሉ አቅሙ ወደ ስራ…

የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች የኢትዮጵያ አየር ሃይልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት የመከላከያ ሚኒስትሮች በቢሾፍቱ የሚገኘውን የኢትዮጵያ አየር ሃይል ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝት መርሐ ግብሩ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ተገኝተዋል። ለሶስት ቀናት የሚቆየው የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ…

በባሕር ዳር በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 3 ሺህ ሊትር ነዳጅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ዳር ከተማ ግሽ አባይ ክፍለ ከተማ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 3 ሺህ ሊትር ነዳጅ ተያዘ፡፡ ነዳጁ በሕገ-ወጥ መንገድ ከማደያዎች በሌሊት ተቀድቶ ሲወጣ በተደረገ ክትትል ከነተጠርጣሪዎቹ እጅ ከፍንጅ መያዙን የክፍለ ከተማው…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከመኸር እርሻ 29 ነጥብ 9 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በ2017 ዓ.ም የመኸር እርሻ 680 ሺህ ሔክታር መሬት በሰብል መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ሃይለማሪያም ተስፋዬ÷ በክልሉ በመኸር እርሻ ከለማው ሰብል 29 ነጥብ 9 ሚሊየን ኩንታል ምርት…

በክልሉ የቡና ልማትን ለማስፋፋት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተሻሻሉ የቡና ዝርያዎችን ለአርሶ አደሩ በማቅረብ የቡና ልማትን ለማስፋፋት ሰፊ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የድህረ ምርት ባለሙያ አቶ ጌታቸው አዲስ እንዳሉት÷በቡና ተክል እየለማ ከሚገኘው መሬት…

ቶማስ ቱኸል የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመናዊው አሰልጣኝ ቶማስ ቱኸል የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾመዋል፡፡ የቀድሞ የባየርን ሙኒክ እና ቼልሲ አሰልጣኝ የእንግሊዝ ሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን እስከ ፈረንጆቹ 2026 የሚያቆያቸውን ኮንትራት ለመፈረም ከእንግሊዝ እግር…

ዳሸን ባንክ 6 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር አተረፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳሽን ባንክ ባለአክሲዮኖች 31ኛ መደበኛና 26ኛ አስቸኳይ ጉባዔ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። የባንኩ የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ዱላ መኮንን በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ባለፈው በጀት ዓመት ዳሸን ባንክ የነበሩ ተግዳሮቶችን ተቋቁሞ የደንበኞቹን ፍላጎት ሟሟላት…

ኔታንያሁ በሂዝቦላህ ድሮን ጥቃት የተጎዱ የእስራኤል ወታደሮችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በሂዝቦላህ ድሮን ጥቃት የተጎዱ የሀገሪቱ ወታደሮችን በሳህባ የሕክምና ማዕከል ጎብኝተዋል፡፡ ኔታንያሁ በዚህ ወቅት÷”በእስራኤል የነጻነት ቀን የቆሰሉ ጀግኖችን መጎብኘትና የሥነ-ልቦና ጥንካሬያቸውን…