Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያን የግብርና ልማት የሚያሳኩ የመስኖ ፕሮጀክቶች እየተፋጠኑ ነው -አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩብ ዓመቱ የኢትዮጵያን የግብርና ልማት የሚያሳኩ የመስኖ ፕሮጀክቶች እየተፋጠኑ መሆኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው…

በእስራኤል ዜጎች ላይ ጉዳት የሚያደርስ የትኛውም አካል ከባድ ዋጋ ይከፍላል አሉ ጠ/ሚ ኔታንያሁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል ዜጎች ላይ ጉዳት የሚያደርስ የትኛውም ወገን ከባድ ዋጋ ይከፍላል ሲሉ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አስጠነቀቁ፡፡ የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ ትናንት የጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁን መኖሪያ ቤት ዒላማ ያደረገ የድሮን…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ፖሊስን የለውጥ ሥራዎች እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ፖሊስን የለውጥ ሥራዎች እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝት መርሐ ግብሩ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች መገኘታቸውንም የከተማዋ ፖሊስ መረጃ ያመላክታል፡፡

የመልካ ባሮ ኢሬቻ በዓል በጋምቤላ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ.ም መልካ ባሮ ኢሬቻ በዓል በጋምቤላ ከተማ በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ አባገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎች እንዲሁም ሌሎች የሕብረተሰብ ክፍሎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡…

የካፍ ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፓትሪስ ሞትሴፔ በኢትዮጵያ በሚካሄደው 46ኛው የካፍ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ነው አዲስ አበባ የገቡት። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም…

14ኛው የአፍሪካ ጠበቆች ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው የአፍሪካ ጠበቆች ጉባዔ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት ማንዴላ አዳራሽ በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል ። በጉባዔው የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖና የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ነዣ አላዊ ማህሃምዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ምስጋኑ በኢትዮጵያ እና በሞሮኮ መካከል ያለው ትብብር እያደገ መምጣቱን ተናግረዋል፡፡ ሁለቱ…

በሶማሌ ክልል የማህበረሰብ ወኪሎች የአጀንዳ ልየታ ምክክር መድረክ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በሶስት ማዕከላት የተካሄደው የማህበረሰብ ወኪሎች የአጀንዳ ልየታ የምክክር መድረክ መጠናቀቁን የኢትዮጵ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የማህበረሰብ ክፍል ወኪሎች በ3 ማዕከላት ከወከሉት ማህበረሰብ ያመጧቸውን አጀንዳዎች…

የአልዌሮ ግድብን በሙሉ አቅም ወደ ሥራ ለማስገባት በትኩረት ይሰራል – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ እና የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የአልዌሮ ግድብን ጎብኝተዋል። ከዓመታት በፊት በጋምቤላ ክልል አቦቦ ወረዳ የተገነባው የአልዌሮ ግድብ ከ10 ሺህ ሄከታር መሬት በላይ…