ስፓርት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ Melaku Gedif Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሐ ግብሮች በዛሬው እለት ቀጥለው ይደረጋሉ፡፡ ቀን 11 ሰዓት ላይ በሊጉ ሰንጠረዥ በ20 ነጥብ 2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ማንቸስተር ሲቲ በሜዳው ኢቲሃድ ሳውዝአምፕተንን ያስተናግዳል። በተመሳሳይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በኢራን ወታደራዊ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች Melaku Gedif Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በተመረጡ የኢራን ወታደራዊ ይዞታዎች ላይ ተደጋጋሚ የአየር ጥቃት መፈጸሟን አስታውቃለች። የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት ጥቃቱ ኢራን እና አጋሮቿ በእስራኤል ላይ ለፈጸሙት ተደጋጋሚ ጥቃት የተሰጠ አጸፋዊ ምላሽ ነው ብሏል። ከሌሊት ጀምሮ…
ስፓርት አሰልጣኝ አስራት ሃይሌ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Melaku Gedif Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በተጫዋችነትና አሰልጣኝነት ለረጅም ዓመታት ያገለገለው አስራት ሃይሌ (ጎራዴው) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። አሰልጣኝ አስራት ሃይሌ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ማረፉ ተሰምቷል። አሰልጣኝ አስራት ሃይሌ ውጣ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የጸጥታና የደህንነት ተቋማትን እምርታ በማረጋገጥ ላይ ናት – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Melaku Gedif Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የጸጥታ እና የደህንነት ተቋማትን እምርታ በማረጋገጥ ላይ መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አመራርና አባላት እንዲሁም ለሕዝብ ተወካዮች እና ለፌዴሬሽን ምክር ቤት የጽሕፈት ቤቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖርቹጋል ከኢትዮጵያ ጋር በትምህርት ዘርፍ በትብብር መስራት እንደምትፈልግ ገለጸች Melaku Gedif Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከፖርቹጋል የውጭ ጉዳይና የትብብር ሚኒስትር ኑኖ ሳምፓዮ ጋር ተወያየይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያና በፖርቹጋል መካከል በትምህርት ዘርፍ ያለው ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና 16ኛው የብሪክስ ጉባዔ በሩሲያ ካዛን እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የብሪክስ ጉባዔ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በሩሲያ ካዛን ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉበዔው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራ ልዑካን ቡድን እየተሳተፈ ይገኛል፡ በተጨማሪም የተለያዩ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኢሉ አባ ቦር ዞን የተለያዩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው Melaku Gedif Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በኢሉ አባ ቦር ዞን የተለያዩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝት መርሐ ግብሩ የክልሉ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እና የዞን አመራሮች ተሳትፈዋል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ271 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ Melaku Gedif Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ271 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ መሰብሰቡን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ ቤት አስታውቋል። በጽ/ቤቱ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ ካፍ የኢትዮጵያን የአፍሪካ ዋንጫ የማስተናገድ ጥያቄ ተቀብሎ እንዲያጸድቅ ጥሪ አቀረቡ Melaku Gedif Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የኢትዮጵያን የ2029 የአፍሪካ ዋንጫ የማስተናገድ ጥያቄ እንዲቀበል እና እንዲያጸድቅ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ጥሪ አቀረቡ። በአዲስ አበባ እየተካሔደ ባለው 46ኛው የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሂዝቦላህ በሰሜን እስራኤል የሮኬት ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀ Melaku Gedif Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የሚንቀሳቀሰው የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን በሰሜን እስራኤል እና ቴል አቪቭ የሮኬት ጥቃት መፈጸሙን አስታውቋል፡፡ ጥቃቱም በአካባቢዎቹ በሚገኙት የእስራኤል ባህር ሃይል ማዕከልና ደህንነት ቢሮ ላይ ያነጣጠረ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡…