Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ ባለ 8 ወለል ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ ሕንጻ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ22 ሚሊየን ዶላር ወጪ ለበረራ ባለሙያዎች የተገነባውን ባለ 8 ወለል ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ ሕንጻ አስመርቋል፡፡ በ1 ዓመት ከአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ተገንብቶ ለምረቃ የበቃው የመኪና ማቆሚያው በ48 ሺህ ስኩዌር…

ኢትዮ ኢንጂነሪንግና ጁክሮቫ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ቴክኖሎጂ አቅርቦት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ እና የቱርኩ ጁክሮቫ ኩባንያ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ቴክኖሎጂ አቅርቦት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ እና የጁኩሮቫ ኩባንያ ጀነራል ማናጀር…

በመዲናዋ 22 ሺህ 700 ኪሎ ግራም የተበላሸ በርበሬ ተወገደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሊሰራጭ የነበረ ለምግብነት የማይውልና በአፍላቶክሲን የተጠቃ በርበሬ በህብረተሰቡ ጥቆማ ተይዞ መወገዱን የከተማዋ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ ግምታዊ ዋጋው 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሆነው በርበሬ በኮልፌ…

የኢትዮጵያ ልዑክ የሁለትዮሽ ግንኙነትን ለማጠናከር የሚያስችል ጉብኝት በኬንያ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በኢትዮጵያ እና በኬንያ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር የሚያስችል ጉብኝት በኬንያ አካሄደ። ልዑኩ ከኬንያ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር ተገናኝቶ ውይይት…

የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ካምፕ የገቡ ታጣቂዎች ስልጠና ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ካምፕ የገቡ የኦነግ ታጣቂዎች ስልጠና ጀመሩ። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት መረጃ እንዳመለከተው፤ ታጣቂዎቹ በኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ አዋሽ ቢሾላ ፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም ነው ስልጠና…

አሜሪካ የአይኤስ መሪን ገደልኩ አለች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ ኃይል (ሴንትኮም) የአይኤሱን መሪ አቡ ዩሲፍን በአየር ጥቃት መግደሉን አስታውቋል። አሜሪካ አቡ ዩሲፍን በባሽር አላሳድና በሩሲያ ኃይሎች ተይዞ በነበረ የሶሪያ ግዛት ውስጥ ባካሄደቸው የአየር ጥቃት መግደሏን ነው…

በክልሉ የተገኘው ሰላም መንግስትና ሕዝብ ፊታቸውን ወደ ልማት እንዲያዞሩ አስችሏል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተገኘው ሰላም የልማት ሥራዎችን ማፋጠን የሚያስችል መሆኑን በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ። በባህር ዳር ከተማ እየተገነቡ…

ለ160 ሺህ ዜጎች በሕጋዊ መንገድ የውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ባለፉት አምስት ወራት ከ160 ሺህ በላይ ዜጎች በሕጋዊ መንገድ ወደተለያዩ የውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት ማድረጋቸውን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴዔታ ሰለሞን ሶካ እንዳሉት÷ ከተለያዩ ውጭ ሀገራት ጋር የሁለትዮሽ…

በ28 ሚሊየን ብር የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ነዋሪዎች ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በሱማሌ ክልል ደጋሃቡር ከተማ በ28 ሚሊየን ብር የገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ነዋሪዎች አስረክቧል፡፡ በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) እና…

ቴክኖ ለኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ቁልፍ ሚና እያበረከተ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቴክኖ ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ቁልፍ ሚና እያበረከተ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ቴክኖ “ኤ አይ” የተሰኘ አዲስ ቴክኖሎጂ ትናንት የተለያዩ የመንግስት አመራሮችና አጋር አካላት እንዲሁም የዘርፉ ባለሞያዎች በተገኙበት ይፋ…