Fana: At a Speed of Life!

“ከኢትዮጵያ መንግስት ጎን እቆማለሁ ድምፄንም አሰማለሁ” በሚል መሪ ቃል በመዲናዋ የተጠራው ህዝባዊ ሰልፍ ደምቆ ሰላማዊ ሆኖ መካሄዱን የከተማዋ አስተዳደር…

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  በሚሊዮኖች የሚቆጠር የአዲስ አበባ ህዝብ በዛሬው እለት ከጫፍ ጫፍ በመነሳት “ከኢትዮጵያ መንግስት ጎን እቆማለሁ ድምፄንም አሰማለሁ” በሚል መሪ ቃል ደማቅ ህዝባዊ ሰልፍ ማድረጉን የከተማዋ አስተዳደር አስታውቋል። ህዝቡ በዚህ ሰልፍ መልእክቱን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በአኮ ከተማ ያስገነባውን የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መረቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን አኮ ከተማ ያስገነባውን የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው መርቀው ከፍተዋል። ትምህርት ቤቱ የተገነባው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

የሸገር ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት በ50 ጥንዶች የሠርግ ስነስርዓት ሊመረቅ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015፣ (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባን ለኑሮ ምቹ ለማድረግ እና ለስሟ የሚመጥን ገጽታ እንዲኖራት ታልሞ ሲሠራ የቆየው የሸገር ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት በስኬት መጠናቀቁን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ይህ ሥፍራ ለሀገር ኩራት፣ ለጎብኚዎች መዳረሻ፣…

የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጀነራል አል ቡርሃን ለጣና ፎረም ባህር ዳር ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015፣ ( ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን የሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጀነራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ለጣና ፎረም ባህር ዳር ገቡ። ሌተናል ጀነራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ባህር ዳር ሲደርሱም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አቀባበል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለጣና ፎረም ባህር ዳር ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015፣ ( ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለጣና ፎረም ባህር ዳር ገቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባህር ዳር ሲደርሱም የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገዋል። 10ኛው…

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና መሰጠት ጀመረ። የፈተናውን ደህንነት በጠበቀ መልኩ ያለምንም የፈተና ስርቆትና ኩረጃ ለመስጠት እንዲቻል ተማሪዎች በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ ዩኒቨርስቲ በመግባት ነው ፈተናውን መውሰድ የጀመሩት።…

ለፈተና ሄደው ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለወለዱ ተፈታኞች በቀጣይ እንደመደበኛ ተማሪ እንዲፈተኑ ዕድል ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለፈተና ሄደው ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለወለዱ ተፈታኞች በቀጣይ እንደመደበኛ ተማሪ እንዲፈተኑ ዕድል የተሰጣቸው መሆኑን የትህምርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ማምሻውን እንዳስታወቀው፥ በእርግዝና ላይ ላሉ እና ወልደው ጡት እያጠቡ…

ኢሬቻ መልካ አቴቴ በቡራዩ በመከበር ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ መልካ አቴቴ በዓል በቡራዩ ከተማ በዛሬው ዕለት መከበር ጀምሯል። የመልካ አቴቴ የኢሬቻ በዓል ከሆራ ፊንፊኔ እና ሆራ አርሰዲ ቀጥሎ በቡራዩ ከተማ የሚከበር በዓል ነው። የመልካ አቴቴ ኢሬቻ በዓል የቡራዩ እና አካባቢው ነዋሪዎች፣…

የመውሊድ በዓልተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1497ኛው የመውሊድ በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሯል። የነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በዓል በተለይም በአዲስ አበባ በታላቁ አንዋር መስጊድ በተለያዩ ሀይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ተከብሯል። በዓሉን በማስመልከትም…

ኢትዮጵያና ጋና በፓን አፍሪካኒዝም መነሻነት ጠንካራ ወዳጅነት መፍጠር ችለዋል – ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፣መስከረም 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጋና ከአፍሪካ አንድነት ድርጅት ምስረታ ጊዜ ጀምሮ ጠንካራ ወዳጅነት እንዳላቸው የኢፌዴሪ የማዕድን ሚኒስትር - ታከለ ኡማ ገለፁ። በጋና ኤምባሲ በተዘጋጀው የኢትዮ-ጋና የወዳጅነት ምሽት በክብር እንግድነት የተገኙት…