Fana: At a Speed of Life!

የ”ህዳር ሲታጠን” የፅዳት ዘመቻ  በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዳር 12 ወይም "ህዳር ሲታጠንን" ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ። ህዳርን በፅዳት በሚል መሪ ቃል ነው የፅዳት ዘመቻው የተካሄደው። ጃክሮስ አካባቢ የተካሄደው የፅዳት ዘመቻ የአዲስ አበባ ከተማ ፅዳት አስተዳደር…

በዓለም ዋንጫ የመክፈቻ ዕለት አስተናጋጇ ኳታር በኢኳዶር 2 ለ 0 ተሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 22ኛው የዓለም ዋንጫ በደማቅ ሥነ ስርዓት ዛሬ ተጀምሯል። አስተናጋጇ ኳታር ከደቡብ አሜሪካዋ ኢኳዶር ጋር የመክፈቻ ጨዋታዋን አድርጋለች። በጨዋታውም ኳታር በኢኳዶር 2 ለ 0 ተሸንፋለች ኳታር ከዛሬ ጀምሮ እስከ ፈረንጆቹ ታህሳስ 18 ቀን…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቤንች ሸኮ ህዝቦች የባህል ማእከል ግንባታ የሚሆን ቦታ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቤንች ሸኮ ህዝቦች የባህል ማእከል ግንባታ የሚሆን ቦታ አበረከተ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ጊዜያት ለተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች የባህል ማዕከል መገንቢያ የሚሆን ቦታ ሲሰጥ መቆየቱ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋሙን ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር  8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ  ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋሙን ይፋ አደረጉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉዳዩ ላይ የሚከተለውን መግለጫ አውጥተዋል። የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋም ሙስና ሀገርን የሚበላ ነቀዝ ነው፡፡…

“ኢትዮጵያ  በትዕግስት እና በጥንቃቄ የምታደርገው  ውሳኔ ለሁሉም ልጆቿ ጥቅም ስትል ነው” – ዶ/ር ለገሰ ቱሉ

ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ  በትዕግስት እና በጥንቃቄ የምታደርገው  ውሳኔ ለሁሉም ልጆቿ ጥቅም ስትል መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ተናገሩ። ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ "ከታሪክና ተግባራዊ ልምምድ አንጻር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአርቲስት ዓሊ ቢራ ህልፈት የተሠማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርቲስት ዓሊ ቢራ ህልፈት የተሠማቸውን ሀዘን ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባወጡት የሀዘን መግለጫ የአንጋፋው ድምጻዊ ዓሊ ቢራ ኅልፈት ለኢትዮጵያ ጉዳት ነው ብለዋል። "በዜማዎቹ ኅብረትን፣ ጽናትንና ባህልን…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአርትስት ዓሊ ቢራ ህልፈት የተሠማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተደድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአርትስት ዓሊ ቢራ ህልፈት የተሠማቸውን ሀዘን ገለፁ። አቶ ሽመልስ ባወጡት የሀዘን መግለጫ፥ አርቲስት ዓሊ ቢራን "ባለ ድምፀ መረዋ፣ ሁለገብ የኦሮሞ ሙዚቃ መሠረት" ብለውታል። አርቲስት…

በብራዚል ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሉላ ዳ ሲልቫ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  በብራዚል በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከዚህ ቀደም ሀገሪቱን የመሩት ሉላ ዳ ሲልቫ በስልጣን ላይ የነበሩትን ዣዬ ቦልሶናሮን አሸነፉ። በመጨረሻው የድምፅ አሰጣጥ ሉላ ዳ ሲልቫ 50 ነጥብ 9 በመቶ ድምፅ በማግኘት አሸንፈዋል። በፈረንጆቹ…

የኢትዮጵያ አረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ የወጣቶች ልዑክ በሞቃዲሾ  የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ የወጣቶች ልዑክ በሶማሊያ፣ ሞቃዲሾ  የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር አከናወነ። በኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ዳይሬክተር  አምባሳደር ጀማሉዲን ሙስጠፋ   የተመራው ልዑክ ትናንት ሞቃዲሾ…

አንዳንድ ምዕራባውያን አገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ (2015) አንዳንድ ምዕራባውያን አገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጫናና ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ በመካሄድ ላይ ነው። ዋይት ሐውስ ፊት ለፊት እየተከናወነ በሚገኘው ሰልፍ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እየተሳተፉ እንደሚገኝ ኢዜአ…