የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪካ ጉብኝታቸውን በኢትዮጵያ ጀመሩ Mekoya Hailemariam Jan 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ቺን ጋንግ በስልጣን ዘመናቸው የመጀመሪያ የሆነውን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ኢትዮጵያ ገብተዋል። ቺን ጋንግ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ÷ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ ከተማ በደረሰ ፍንዳታ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ Mekoya Hailemariam Dec 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ደደቻ አራራ ቀበሌ ጉዲሳ በተባለው ሆቴል በተከሰተዉ ፍንዳታ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን አስታወቀ፡፡ በአደጋው በሶስት ሰዎች ላይ የመቁሰል አደጋ መድረሱም ተመላክቷል፡፡ ፈንዳታውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የብዝሃ ቋንቋ ስርዓተ ትምህርት ለመተግበር እየተደረገ ላለው የዳሰሳ ጥናት የግብዓት ማሰባሰቢያ የምሁራን መድረክ እየተካሄደ ነው Mekoya Hailemariam Dec 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቤቶች የብዝሀ ቋንቋ ስርዓተ ትምህርት ለመተግበር የተካሄደ የዳሰሳ ጥናት ውጤት ግብዓት ማሰባሰቢያ የምሁራን መድረክ እየተካሄደ ነው። የብዝሃ ቋንቋ ስርዓተ ትምህርት ለመተግበር የተካሄደውን የዳሰሳ ጥናት…
የሀገር ውስጥ ዜና 36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔን ለማስተናገድ ምክክር ተካሄደ Mekoya Hailemariam Dec 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 41ኛውን የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ ለማካሄድ ከተለያዩ መሥሪያ ቤቶች የተወጣጣው ብሔራዊ ኮሚቴ ምክክር አድርጓል፡፡ በወቅቱም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አዛዥ እና የህወሓት ታጣቂዎች አዛዥ በናይሮቢ ተገናኝተው ተወያዩ Mekoya Hailemariam Dec 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አዛዥ እና የህወሓት ታጣቂዎች አዛዥ በናይሮቢ ለሁለተኛ ጊዜ ተገናኝተው ተወያዩ። አዛዦቹ በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈፃፀም ዙሪያ መክረዋል። ውይይቱን የቀድሞ የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታና ሌሎች የአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ በመተግበር ላይ ያለው የቡና ልማት ተነሳሽነት ዘርፉን ከፍ ወዳለ ምዕራፍ እያሻገረው ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Mekoya Hailemariam Dec 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በመተግበር ላይ ያለው የቡና ልማት ተነሳሽነት ዘርፉን ከፍ ወዳለ ምዕራፍ እያሻገረው መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። አቶ ሽመልስ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በኩል ባወጡት መረጃ፥ 2011 ዓመተ ምህረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Mekoya Hailemariam Dec 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለአፍሪካ-አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ ዋሽንግተን ዲ ሲ ይገኛሉ። ከጉባኤው በተጓዳኝ ከሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተርና አራት ሰራተኞች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ Mekoya Hailemariam Dec 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሳሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የኮንስትራክሽን እና ሎጂስቲክስ ምክትል ዳይሬክተር በሆኑት ተስፋዬ ደሜ እና አራት የአገልግሎቱ ሰራተኞች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ መመስረቱ ተገለጸ። የስራ ሀላፊው እና…
ስፓርት ፈረንሳይ እንግሊዝን 2 ለ 1 በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቀለች Mekoya Hailemariam Dec 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ እንግሊዝን 2 ለ 1 በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቀለች። በኳታር የዓለም ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ፈረንሳይ እና እንግሊዝ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ በጨዋታው ፈረንሳይ 2 ለ 1 በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍጻሜ…
የሀገር ውስጥ ዜና 17ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በሀዋሳ እየተከበረ ነው Mekoya Hailemariam Dec 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በሀዋሳ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ “ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም!” በሚል መሪ ቃል ነው በሀዋሳ ስታዲየም በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ የሚገኘው፡፡…