የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቦረና ዞን የድርቅ ተጎጂዎችያደረገውን ከ250 ሚሊየን ብር በላይ የጥሬ ገንዘብና የአይነት ድጋፍ አስረከበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቦረና ዞን የድርቅ ተጎጂዎችያደረገውን ከ250 ሚሊየን ብር በላይ የጥሬ ገንዘብና የአይነት ድጋፍ አስረከበ።
ድጋፉ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች፣ ተቋማት እና ክፍለ ከተሞች የተሰበሰበ ነው።…