Fana: At a Speed of Life!

በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በትልቅነቱ ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገራት የሶስተኛ ደረጃን ይይዛል – አይ ኤም ኤፍ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  በያዝነው የፈረንጆቹ 2023 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በትልቅነቱ ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገራት የሶስተኛ ደረጃን እንደሚይዝ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) አመለከተ። አይ ኤም ኤፍ የ2023 የዓለም ኢኮኖሚ አፈፃፀም ትንበያውን…

ብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የሰላም ጥሪን በመቀበል ትጥቅ ከፈቱ የሸኔ የቀድሞ ታጣቂዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን የሰላም ጥሪን በመቀበል ትጥቅ ከፈቱ የሽብር ቡድኑ ሸኔ የቀድሞ ታጣቂዎች ጋር ተወያየ። ብሄራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በኩል፥ የሽብር ቡድኑ የቀድሞ ታጣቂዎች መሳሪያ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከስሎቬኒያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ታንያ ፋዬን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከስሎቬንያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ታንያ ፋዬን ጋር ተወያዩ። በዚህም ወቅት፥ በኢትዮጵያና በስሎቬኒያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው…

በብሄራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር የተመራ ልዑክ ከአፋር ክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሄራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የተመራ ልዑክ በዛሬው ዕለት ከአፋር ክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር ምክክር አካሂዷል። በመድረኩ ላይ ከመንግስት ጋር በተደረገ የሰላም ስምምነት መሰረት ትጥቃቸውን የፈቱ የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ…

“ከጊዜያዊ መፍትሄ ዘላቂ ጥቅም አይገኝም!” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከጊዜያዊ መፍትሄ ዘላቂ ጥቅም አይገኝም!” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥተዋል። መግለጫቸው እንደሚከተለው ቀርቧል፦ “ከጊዜያዊ መፍትሄ ዘላቂ ጥቅም አይገኝም!”…

የክልል ልዩ ኃይልን መልሰን እናደራጀው እንጂ  እንበትነው አላልንም – ጄነራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል ልዩ ኃይልን መልሶ የማደራጀት ተግባር አሁን የተጀመረ ተግባር አይደለም ሲሉ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የጦር ሃይሎች ምክትል ኢታማዦር ሹም ጄነራል አበባው ታደሰ ገለፁ፡፡ ጄነራል አበባው ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ፥  "የልዩ ኃይል…

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በሶማሊያ የስራ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ኘሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋን ያካተተው የኢትዮጵያ ከፍተኛ የሥራ ልዑካን ቡድን በሶማሊያ የስራ ጉብኝት ዛሬ አደረገ። ልዑካን ቡድኑ ሞቃድሾ ሲደርስ…

የኮሞሮስ ኘሬዚዳንት ለስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር የኮሞሮስ ኘሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ምሽቱን አዲስ አበባ ገብተዋል። ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሰደር ምስጋኑ አርጋ አቀባበል አድርገውላቸዋል።…

አንቶኒ ብሊንከን አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ  ማምሻውን አዲስ አበባ ገቡ። ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ  አቀባበል…

በአዲስ አበባ ማምሻውን በደረሱ ሶስት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ትላንት ማምሻውን በደረሱ ሶስት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ። ትናንት ምሽት 11:26 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አደይ አበባ አካባቢ ባጋጠመ የእሳት አደጋ በሁለት ሆቴሎችና በአንድ ፔንሲዮን ላይ ጉዳት…