Fana: At a Speed of Life!

የሃይማኖት ልዩነት አጥር ሆኖብን አያውቅም – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ትላንት በመዲናዋ የተካሄደው ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል። ከንቲባ አዳነች በምስጋና መልዕክቸው “የሃይማኖት ልዩነት አጥር ሆኖብን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መጪውን የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ በወልድያ የሚገኙትን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ዕዞች ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መጪውን የኢድ አልፈጥር በአል ምክንያት በማድረግ በሰሜን ወሎ ዞን ወልድያ ከተማ የሚገኙትን የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የደቡብ፣ ምሥራቅ፣ 6ኛ እና 8ኛ ዕዞችን ጎብኝተዋል።   በወልድያ…

አሜሪካ በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ሰላም እንዲመጣና በግጭት የተጎዱ ዜጎችን ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗን ገለፀች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በቢሯቸው በኩል በኢትዮጵያ ግጭቶችን ለማስቆም እየተካሄዱ የሚገኙ ተግባራዊ ስራዎችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። አሸባሪው ህወሃት በፈጠረው ጦርነትና በወረራ በያዛቸው አካባቢዎችን እንዲሁም…

“ኢትዮጵያ ታምርት ” በሚል መሪ ቃል የኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት አምራቾችን አቅም የማሳደገያ ንቅናቄ መድረክ  እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  "ኢትዮጵያ ታምርት " በሚል መሪ ቃል የአዲስ አበባ የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት አምራቾችን አቅም የማሳደገያ የምክክርና ንቅናቄ መድረክ  እየተካሄደ ነው ። መድረኩን በይፋ ያስጀመሩት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች…

የዓለም የሠራተኞች ቀን በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የሠራተኞች ቀን በኢትዮጵያ ለ47ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው። የሠራተኞች ቀን “ሜይዴይ” የዓለም ሠራተኞች ለዘመናት ያካሄዱትን ታሪካዊ ትግል፣ ሠራተኞችና ንቅናቄዎቻቸው ያስገኟቸው ድሎች፣ የከፈሏቸው መስዋትነቶች በጋራ የሚዘክሩበትና…

የዓለም የምግብ ፕሮግራም በትግራይ ክልል በከባድ ሁኔታ ውስጥም እያደረገ ያለው የሰብአዊ እርዳታ የሚያስመሰግን ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን በቅርቡ አዲስ ከተሾሙት የዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተጠሪ ዳይሬክተር ክላዉድ ጂቢዳር ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። አቶ ደመቀ የዓለም የምግብ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጥገና ክፍል ቦይንግ 767 የመንገደኛ አውሮፕላንን ሙሉ በሙሉ ወደ እቃ ጫኝነት የመቀየር ስራን በስኬት አገባደደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ጥገና ክፍሉ ከእስራኤል ኤሮስፔስ ኢንደስትሪስ (IAI) ጋር በጥምረት ቦይንግ 767 የመንገደኛ አውሮፕላንን ሙሉ በሙሉ ወደ እቃ ጫኝ አውሮፕላን የመቀየር ስራ በተሳካ ሁኔታ ማገባደዱን አስታወቀ። ዓየር…

የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምባላላ በዓል በደመቀ መልኩ በሀዋሳ በመከበር ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምባላላ በዓል በደመቀ መልኩ በሀዋሳ ከተማ በመከበር ላይ ይገኛል ። ፊቼ ጨምባላላ ከትላንት ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች መከበር ጀምሯል። በትናንትናው እለት የበዓሉ አካል የነበሩ የተለያዩ ሁነቶች ተከናውነዋል።…

በሃይማኖት ሽፋን ግጭት በመንቀስቀስ ጸረ-ኢትዮጵያ የሆኑ ሃይሎችን ፍላጎት ለማሳካት በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የፌደራል የደህንነትና…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጎንደር ከተማ ከቀብር ስፍራ ጋር በተያያዘ በክርስትናና በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የተቀሰቀሰውን ግጭት መነሻ በማድረግ በሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎችም በሃይማኖት ሽፋን ሁከትና ብጥብጥ በመፍጠር…

የአማራ ክልል መንግሥት  በጎንደር በተፈጠረው ግጭት በንጹሐን ሕይወት፣ አካል እና ንብረት ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግሥት  በጎንደር በተፈጠረው ግጭት በንጹሐን ሕይወት፣ አካል እና ንብረት ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለፀ። የክልል መንግስት በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ግጭት አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ቃል…