የሀገር ውስጥ ዜና 64 ሚሊየን ብር የሚገመት ወርቅ በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ ተያዘ Mekoya Hailemariam May 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 64 ሚሊዮን ብር የሚገመት ወርቅ በህገ-ወጥ መንገድ ደብቆ ኬላ ጥሶ ለማለፍ የሞከረው አሽከርካሪ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ፣ የጉምሩክ እና በአካባቢው በነበሩ የኦሮሚያ ክልል የሚሊሻ ኃይል ባደረጉት ብርቱ ክትትል በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዴንማርክ የኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ አጋሯ እንደመሆኗ የምትሰጠውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች Mekoya Hailemariam May 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የዴንማርክን የልማት ትብብር ሚኒስትር ፍሌሚንግ ሞለር ሞርቴንሰንን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግርዋል። በዚህ ወቅት አቶ ደመቀ ዴንማርክ ለኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለመረጋጋቷ እየወሰደች ያለችውን እርምጃዎች እንደምታበረታታ ዴንማርክ አስታወቀች Mekoya Hailemariam May 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ የአህመድ ሽዴ ከዴንማርክ የልማት ትብብር ሚኒስትር ፍሊሚንግ ሞለር ሞርቴንሰን ጋር ተወያዩ። በገንዘብ ሚኒስቴር በተካሄደው ውይይት ላይ የዴንማርክን የቆየ የኢትዮጵያ የልማት አጋርነት ያነሱት አቶ አህመድ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ዐርበኝነት ማለት በሀገር ጉዳይ ላይ ለእውነትና ለእምነት የሚከፈል መሥዋዕትነት ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Mekoya Hailemariam May 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዐርበኝነት ማለት በሀገር ጉዳይ ላይ ለእውነትና ለእምነት የሚከፈል መሥዋዕትነት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ 81ኛ ዓመት የኢትዮጵያውያን አርበኞች የድል ቀንን ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና 81ኛው አርበኞች የድል በዓል ተከበረ Mekoya Hailemariam May 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 81ኛው የአርበኞች የድል በዓል አራት ኪሎ በሚገኘው የድል ሀውልት እናትና አባት አርበኞችን ጨምሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት ተከብሯል፡፡ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በ81ኛው የአርበኞች የድል በዓል ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገሪቱ በከባድ የዲፕሎማሲ ጫና ውስጥ በነበረችበት ወቅት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያሳየው የእቅድ አፈጻጸም አበረታች ነው – ቋሚ ኮሚቴው Mekoya Hailemariam May 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰለም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገምግሟል። የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ዶ/ር ዲማ ነገዎ እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ብሄርን እና ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሁከት ለመፍጠር በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ Mekoya Hailemariam May 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ብሄርን እና ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሁከት ለመፍጠር በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ። የክልሉ መንግስት ባወጣው መግለጫ ሀገራችን ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሄራዊ ጥቅማችንን ለማስከበር በውጪ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን የተለየ ርብርብ ማድረግ ይገባቸዋል – አቶ ደመቀ መኮንን Mekoya Hailemariam May 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ጥቅማችንን ለማስከበር፣ የአገራችንን ተደማጭነት ለማጠናከርና ተደራሽነታችንን ለማስፋት በሀገር ውስጥና በውጪ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን ከምንጊዜውም የተለየ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኢድ ሰላትን በኢትዮጵያ ለማክበር የጎረቤት ሀገራት የእስልምና ተቋማት ተወካዮች አዲስ አበባ ገቡ Mekoya Hailemariam May 1, 2022 0
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከመኖሪያ ቤት ጀርባ በማገዶ እንጨት ተሸፍኖ በድብቅ የተቀመጠ 10 ክላሽንኮቭ ጠመንጃ በፖሊስ ተያዘ Mekoya Hailemariam Apr 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ጋር በጋራ ባደረጉት ክትትል በቦሌ ክፍለ ከተማ ከመኖሪያ ቤት ጀርባ በማገዶ እንጨት ተሸፍኖ በድብቅ የተቀመጠ 10 ክላሽንኮቭ ጠመንጃ ተያዘ። ከህብረተሰቡ በተገኘው ጥቆማ…