Fana: At a Speed of Life!

ለኢትዮጵያና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነት መጠናከር እንደሚሰሩ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀመድ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነት መጠናከር እንደሚሰሩ ተመራጩ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀመድ ገለፁ። ፕሬዚዳንቱ በትዊተር ገፃቸው ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደስታ መግለጫ ባስተላለፉት የምስጋና መልዕክት፥ የሁለቱን…

ሰኔ 24 ለሚጀመረው ሁለኛው ዙር የኢድ እስከ ኢድ ዝግጅት ስኬት ሁሉም ባለድርሻ ሃላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለኛው ዙር የኢድ እስከ ኢድ ዝግጅት የኢትዮጵያን ገፅታ ይበልጥ ለማስተዋወቅ በሚያስችል ደረጃ እንዲዘጋጅ ሁሉም ባለድርሻ ሃላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ። ከኢድ እስከ ኢድ ክብረ በአል የመርሃ ግብሮች አፈፃፀም፣ የእስካሁን ስራዎች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለተመራጩ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ ያልዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለተመራጩ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀመድ የእንኳን ደስ ያልዎት መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በደስታ መግለጫቸው፥ ከፕሬዚዳንት ሞሀመድ ጋር ለኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የጋራ በሆኑ ሁለትዮሽ እና…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሀሰን ሼክ ሞሀመድ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የደስታ መግለጫ አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀመድ የሶማሊያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሆነው ድጋሚ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ ያልዎት መልዕክት አስተላለፈ። የሶማሊያ ፓርላማ ሀሰን ሼክ ሞሀመድን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አድርጎ…

ሀሰን ሼክ ሞሀመድ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት በመሆን ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ፓርላማ ሀሰን ሼክ ሞሀመድን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ። ትናንት በተካሄደው ምርጫ የመጨረሻ ድምፅ አሰጣጥ ሞሀመድ ስልጣን ላይ የነበሩትን መሀመድ አብዱላሂ ፋርማጆን አሸንፈዋል። በምርጫው ሞሀመድ 214 ድምፅ ሲያገኙ ፋርማጆ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችን በመዲናዋ የሚገኙ ሜጋ ፕሮጀክቶችን አስጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችን የአብርኾት ቤተመጽሐፍት :መስቀል አደባባይ : የማዘጋጃ ቤት ህንፃ እድሳትን ጨምሮ ሌሎችንም አገልግሎት እየሰጡ ያሉና ግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶችን አስጎብኝተዋል።…

እየተከናወነ ያለው የህግ ማስከበር ዘመቻ ውጤታማ በመሆኑ በአብዛኛው የሀገሪቱ አከባቢዎች አንጻራዊ ሰላም እየሰፈነ መጥቷል- መንግስት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እየተከናወነ ያለው የህግ ማስከበር ዘመቻ ውጤታማ በመሆኑ በአብዛኛው የሀገሪቱ አከባቢዎች አንጻራዊ ሰላም እየሰፈነ መምጣቱን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሚኒኬሽን…

የኢትዮጵያ መንግስት ለችግሮች እልባት ለመስጠት እየተጓዘበት ያለው መንገድ አበረታች መሆኑን የአውሮፓ ህብረት ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛን ዶክተር አኔት ዌበርን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም…

የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮችና ሚኒስትሮች ባሕር ዳር ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ ሚኒስትሮች፣ የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮችና ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የአማራ ክልል መንግሥት ባዘጋጀው በሕግ ማስከበርና በኅልውና ዘመቻ ለተሳተፉ የጸጥታ አካላት የዕውቅና መርኃ…

የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል በአዲስ አበባ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም፣ የፍቅር፣ የመከባበር፣ የመቻቻል ተምሳሌት የሆነው የፊቼ ጨምበላላ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከበረ። የፊቼ ጨምበላላ በዓል ከዘመን መለወጫነቱ ባሻገር ከሰላም ተምሳሌትነቱ ከአቃፊነቱ አንጻር ለአንድነት የጎላ መሆኑ በበዓል…