Fana: At a Speed of Life!

የሕግ ማስከበር እርምጃው ሕዝብ በመንግስት ላይ ያለውን እምነት ያጸና እንደሆነ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በመንግስት እየተወሰደ ያለው የተጠናከረ ህግ የማስከበር እርምጃ ሕዝብ በመንግስት ላይ ያለውን እምነት ያጸና መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ገለጹ። ጠንካራ መንግስት ባልዳበረበትና ግጭትና በጥብጥ በነገሰበት…

የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና የቻይናው ሲዲሲ ተባብረው እንደሚሰሩ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና የቻይናው የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል (CDC) በጋራ ተባብሮ ለመስራት በሚያስችሏቸው ጉዳዮች ዙሪያ የቪዲዮ ኮንፍረንስ ያካሄዱ ሲሆን፥ በዚህም ሁለቱ ተቋማት በዋናነት በበሽታ ክትትል ስርዓት፣ በጤና መረጃ…

4ኛው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ዛሬ በይፋ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ- ግብር ዛሬ በይፋ ይጀመራል። በመርሃ ግብሩ 6 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል ታቅዷል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዘንድሮውን የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ አስመልክተው ባወጡት መግለጫ፥በዚህ ዓመት በአጠቃላይ በአራት ዓመቱ መርሐ…

የሰው ልጆችን ህይወት የሚቀጥፍ ዘግናኝ ድርጊት የምንታገሰው አይደለም ­­- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በንጹሃን ዜጎች ላይ በህገወጥ እና በኢ-መደበኛ ኃይሎች የሚደርስ ጥቃት እና መተዳደሪያን ማውደም ተቀባይነት እንደሌለው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፆቻቸው ላይ ባወጡት መግለጫ፥ ከቅርብ ጊዜ…

አማራ ባንክ በዛሬው ዕለት ተመርቆ ሥራውን በይፋ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በዛሬው ዕለት ተመርቆ ሥራውን በይፋ ጀምሯል። የአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የምረቃ እና ስራ ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት ለገሃር በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ተካሂዷል። በምረቃ ስነ…

የተሰረዘው የኢትዮጵያ የአጎዋ እድል ተጠቃሚነት በአዲስ ሁኔታ የሚታይበት እድል አለ – አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተስፋዩ ይልማ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰንን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለዉ አነጋገሩ። አምባሳደር ተስፋዬ በመንግስት በኩል እየተከናወኑ ባሉ ተግባራት…

አዲስ ወግ “ከጽንፎች መካከል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ” በሚል ርዕስ ዛሬና ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የሚዘጋጀው አዲስ ወግ "ከጽንፎች መካከል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ" በሚል ርዕስ ዛሬ እና ነገ ይካሄዳል። አዲስ ወግ በወር አንድ ጉዳይ፣ በየሩብ ዓመቱ ደግሞ ዐብይ ጉዳይ በመምዘዝ እየተዘጋጀ የሚገኝ የውይይት መድረክ…

ያለ አግባብ ለማትረፍ የሚሰሩ ስግብግብ ባለሀብቶችን አደብ ለማስገዛት እንደሚሰራ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 4 ፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የክልሉ መንግስት ያለ አግባብ ለማትረፍ የሚሰሩ ስግብግብ ባለሀብቶችን አደብ ለማስገዛት እንደሚሰራ  የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ፡፡ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ይህን በዱከም በግል ባለሀብት የተገነባውን ታዳሽ የብረታብረት ፋብሪካ…

አሜሪካ ከውጭ ለሚገቡ መንገደኞች ያስቀመጠቸውን የኮቪድ ምርመራ መስፈርት አነሳች

አዲስ አበባ፣ሰኔ 4 ፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አሜሪካ የአየር መንገደኞች ወደ ሀገሪቱ ከመግባታቸው በፊት የኮቪድ-19 ምርመራ ማረጋገጫ እንዲኖራቸው ያሰቀመጠችውን ህግ አነሳች። ህጉ የተነሳው ሀገሪቱ ኮቪድ-19ኝን ለመከላከል ባደረገቸው ጥረት የቫይረሱ ታማሚዎች ቁጥር ከፍተኛ መሻሻል ማሳየቱን ተከትሎ…

አቶ ደመቀ መኮንን ተቀማጭነታቸውን በብራሰልስ ላደረጉ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደሮች ገለፃ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 4 ፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስት አቶ ደመቀ መኮንን  ተቀማጫነታቸውን ብራሰልስ ላደረጉ የአውሮፓ ህብረት የፖለቲካ እና የፀጥታ ኮሚቴ አምባሳደሮች ገለፃ አድርገዋል። በአምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ ለተመራው የህብረቱ ልዑክ የተደረገው ገለፃ…