Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው የኬንያ ቆይታቸውን አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ናይሮቢ የተካሄደው 39ኛው የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) አባል ሀገራት ርዕሳነ ብሔራት እና መሪዎች ጉባኤ ልዩ ልዩ የጋራ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል። በጉባኤው ላይ የተሳተፉት የኢፌዴሪ ጠቅላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጀነራል አል ቡርሐን ጋር በናይሮቢ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጀነራል አዱልፈታህ አል ቡርሐን ጋር በናይሮቢ ተወያዩ። ለኢጋድ ልዩ የመሪዎች ጉባኤ ናይሮቢ የሚገኙት መሪዎቹ፥ ከጉባኤው ጎን ለጎን በወቅታዊ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርለስ ሚሼል ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይታቸውም በቅርቡ በአውሮፓ እና አፍሪካ ህብረቶች የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ተገናኝተው በተነጋገሩበት ወቅት ያነሷቸው ጉዳዮች የደረሱበትን ደረጃ…

ምክር ቤቱ አሽባሪው የሸኔ ቡድን በምእራብ ወለጋ በንጹሀን ዜጎች ላይ ያደረሰውን አደጋ በፅኑ አወገዘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሽባሪው የሸኔ ቡድን በምእራብ ወለጋ በንጹሀን ዜጎች ላይ ያደረሰውን አደጋ በፅኑ አወገዘ። አሽባሪው የሸኔ ቡድን በጸጥታ ሀይሎች በከፍተኛ ሁኔታ ጥቃት እየደረሰበት በመሆኑ ከጥቃቱ በመሸሽም በምእራብ ወለጋ ንጹሀን ዜጎች…

አሸባሪውን የሸኔ ቡድን እስከመጨረሻው ተከታትለን ከህዝባችን ጋር እናስወግደዋለን – ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “አሸባሪውን የሸኔ ቡድን እስከመጨረሻው ተከታትለን ከህዝባችን ጋር እናስወግደዋለን” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፆቻቸው  ባሰራጩት መልዕክት፥ የጸጥታ አካላት ከሚያደርሱበት ዱላ የፈረጠጠው…

ኢዜማ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋን የፓርቲው መሪ አድርጎ መረጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢዜማ አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ፕርፌሰር ብርሀኑ ነጋን የፓርቲው መሪ አድርጎ መረጠ። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ትናንት ሰኔ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው ምርጫ ፕ/ር ብርሀኑ ነጋን እና…

ግብፅና የህወሓት ተላላኪዎች ኢትዮጵያንና ሱዳንን ለመከፋፈል  እያሴሩ ነው – የፖለቲካ ተንታኝ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅና የህወሓት ተላላኪዎች ኢትዮጵያንና ሱዳንን ለመከፋፈል  እያሴሩ መሆኑን የፖለቲካ ተንታኙ  አንድሪው ኮሪብኮ ገለፀ። ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን የሚተነትነው እና በተለይም የኢትዮጵያን ጉዳይ በተመለከተ ተደጋጋሚ ትንታኔዎችን የሚፅፈው…

ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ2015 በጀት ዓመት 100 ነጥብ 05 ቢሊየን ብር ረቂቅ በጀት ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የከተማ አስተዳደሩ የ2015 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት የ100 ነጥብ 05 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ። ካቢኔው ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰበው በአጠቃላይ በከተማ አስተዳደሩ ከ2015 እስከ 2017…

የአዲስ አበባ አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው ዙር የአዲስ አበባ ከተማ አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተጀመረ። የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አገኘው ተሻገር፣ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር ኤርጎጌ ተስፋዬ የአዲስ አበባ…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ከሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ለማድረግ የተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ እስካሁን ድረስ ከ40 ሺህ በላይ ዜጎችን መመለስ መቻሉን ይፋ አደረገ። 16 የመንግስት መስሪያ ቤቶችን ያካተተው ብሔራዊ ኮሚቴ…