Fana: At a Speed of Life!

በአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በመጀመሪያ ቀን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በብቃት አልፈዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሬገኑ 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን ማጣሪያ ውድድሮች በወንዶች 3,000 ሜትር መሠናክል እና በሴቶች የ1,500 ሜትር ውድድሮች ስድስቱም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በብቃት አልፈዋል። 3,000 ሜትር መሠናክል ወንዶች፣ ጌትነት…

በኢትዮጵያ የሰሜን ኮሪያ ኤምባሲ  ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በትብብር መስራት እንደሚፈልግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በኢትዮጵያ የሰሜን ኮሪያ ኤምባሲ  ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በትብብር መስራት እንደሚፈልግ አስታወቀ። በኢትዮጵያ የሰሜን ኮሪያ አምባሳደር ቶንጉ ሲም  ዛሬ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ጎበኝተዋል። አምባሳደር ቶንጉ ሲም  በጉብኝታቸው…

አቶ ደመቀ መኮንን ለህብረቱ ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ሉሳካ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለአፍሪካ ህብረት 41ኛ ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ዛምቢያ፣ ሉሳካ ገቡ። ምክር ቤቱ ከነገ ጀምሮ ጉባኤውን ለሁለት ቀናት የሚያካሂድ ሲሆን፥ የአጀንዳ 2063…

ኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜ ውስጥ በስንዴ ምርት አሸናፊ ትሆናለች – ቢልለኔ ስዩም

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜ ውስጥ በስንዴ ምርት አሸናፊ እንደምትሆን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም በኬንያው ኔሽን ጋዜጣ ላይ በጻፉት ጽሁፍ ገለጹ። ኃላፊዋ ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት በቅርብ ጊዜ ውስጥ ለምን…

የከተማ አስተዳደሩ የ20/80 ባለሶስት መኝታ የጋራ መኖርያ ቤት እጣ አለመውጣትን አስመልክቶ ማብራርያ ሰጠ

የከተማ አስተዳደሩ የ20/80 ባለሶስት መኝታ የጋራ መኖርያ ቤት እጣ አለመውጣትን አስመልክቶ ማብራርያ ሰ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደሩ የ20/80 ባለሶስት መኝታ የጋራ መኖርያ ቤት እጣ አለመውጣትን አስመልክቶ ማብራርያ ሰጠ። የአስተዳደሩ…

ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር የተቸገሩትን በመርዳት ሊሆን ይባል- የሃይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር የተቸገሩትን በመርዳት ሊሆን ይባል ሲሉ የእስልምና ሃይማኖት አባቶች ገለጹ፡፡ 1443ኛው ዓመተ ሂጅራ ዒድ አል አድሃ (ዐረፋ) በዓል በደሴ ከተማ ፉርቃን መስጅድ በድምቀት ተከብሯል።…

የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1443ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ተከብሯል፡፡ በዓሉ በተለይም በአዲስ አበባ ትንሿ ስተዲየም የእምነቱ ተከታዮች በሶላት ስነ አክብረዋል። በስነ ስርዓቱ ላይ ተክቢራን ጨምሮ የተለያዩ ሀይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ተካሂደዋል።…

የጃፓን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በጥይት ተመተው ሆስፒታል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)   የጃፓን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በጥይት ተመተው ሆስፒታል ገቡ። አቤ፥  ናራ በተባለች ከተማ  የአንድ እጩ ቅስቀሳ ላይ ንግግር በማድረግ ላይ እያሉ ነው ከኋላ በጥይት የተመቱት። የዓይን እማኞች ሺንዞ አቤ ከኋላቸው እንደተመቱ…

ኢትዮጵያ ለድህረ ግጭት ማገገሚያ የሚውል ወሳኝ የሚባል የፋይናንስ ድጋፍ እንዲደረግላት ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በኢትዮጵያ በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ ከገጠማት ቀላል የማይባል ኪሳራ ለመውጣት እና ለመልሶ ግንባታ ዓለም ባንክና ሌሎች አጋር አካላት ድጋፍ እንዲያደርጉ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን…

የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ተግባራዊ መሆን ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሸከርካሪዎችን ብቻ ተጠቃሚ የሚያደርገው የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ከዛሬ ሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ መሆን መጀመሩን የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ። በመላ ሀገራችን…