ስፓርት ንጋት ላይ በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያ ሁለት የብር ሚዳሊያዎች አገኘች Mekoya Hailemariam Jul 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች በ1 ሺህ 500 ሜትር ፍፃሜ በጉዳፍ ፀጋይ ኢትዮጵያ ሶስተኛውን የብር ሜዳልያ አገኘች። በውድድሩ ኬንያ የወርቅ እና ብሪታኒያ የነሃስ ሜዳሊያ አገኝተዋል። በወንዶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ለሜቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የጠቅላላ ጉባዔ እና የስራ አስፈጻሚ አባላትን መረጠ Mekoya Hailemariam Jul 18, 2022 0 የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የጠቅላላ ጉባዔ እና የስራ አስፈጻሚ አባላትን መረጠ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የጠቅላላ ጉባዔ እና የስራ አስፈጻሚ አባላትን መረጠ። ጠቅላላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀጠለውን የአሸባሪዎቹን የወያኔ እና የሸኔ ጋብቻ ያጋለጠው ቃለ መጠይቅ Mekoya Hailemariam Jul 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪዎቹ የህወሓት እና ሸኔ ያልተቀደሰ ጋብቻ አሁንም የቀጠለ መሆኑን ያጋለጠ ቃለ መጠይቅ በቅርቡ በአንድ የወያኔ ጉዳይ ፈፃሚ የሆነ የኦን ላይን ሚዲያ ተካሂዷል፡፡ በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት የተፈረጁት…
ስፓርት በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በወንዶች 10 ሺህ ሜትር ኡጋንዳ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች Mekoya Hailemariam Jul 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በወንዶች 10 ሺህ ሜትር ኡጋንዳ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች። ውድድሩን ኡጋንዳዊው አትሌት ጆሽዋ ቼፕቴጌ አሸንፏል። እስከ ፍፃሜው ብርቱ ፉክክር ካደረጉት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች መካከል ሰለሞን ባረጋ አምስተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ለ2015 በጀት አመት የታቀዱ የልማት እቅዶች እንዲሳኩ በየደረጃው ያለው አመራር የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ Mekoya Hailemariam Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል መንግሥት ለ12 ቀናት በጅግጅጋ ከተማ ሲያካሂድ የነበረውን የ2014 ዓ.ም የመንግሥት ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ የተለያዩ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ዛሬ ከቀትር በኋላ አጠናቀቀ። ግምገማው በክልል፣ በዞንና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባን ሠላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ የሚያከናውነውን ተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥል ግብረ ሃይሉ አስታወቀ Mekoya Hailemariam Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እና ዙሪያውን ሠላምና ፀጥታን ለማስጠበቅ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል የሚያከናውነውን ተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ ህብረተሰቡም ለፀጥታ አካላት የሚደርገውን ቀና ተባባሪነት አጠናክሮ እንዲቀጥል የጋራ ግብረ-ሃይሉ…
ስፓርት በኦሬገን ዛሬ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶች ማራቶንና 10 ሺህ ሜትር ውድድሮች ይጠበቃሉ Mekoya Hailemariam Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሬገን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶች ማራቶን እና 10 ሺህ ሜትር ውድድሮች ይጠበቃሉ። ቀን 10 ሰዓት ከ15 ላይ የወንዶች ማራቶን የሚካሄድ ሲሆን፥ ሌሊሳ ደሲሳ፣ ሙስነት ገረመው፣ ሰይፉ ቱራ እና ዓየለ ቶላ…
ስፓርት በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ1ሺህ 500 ሜትር ማጣሪያዎች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ቀጣይ ዙር አልፈዋል Mekoya Hailemariam Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሬገን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሊቱን በተካሄዱ የወንዶችና ሴቶች 1ሺህ 500 ሜትር ማጣሪያዎች በሴቶች ሁሉም ኢትዮጵያውያን ተወዳዳሪዎች አልፈዋል፡፡ ጉዳፍ ጸጋይ 4፡01.28 ከምድብ አንድ 1ኛ፣ ፍረወይኒ ኃይሉ 4፡02.28 ከምድብ አንድ…
ስፓርት በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በለተሰንበት ግደይ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች Mekoya Hailemariam Jul 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የኦሬገን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሴቶች 10 ሺህ ሜትር በለተሰንበት ግደይ የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች። በውድድሩ ኬንያውያን አትሌቶች ሁለተኛ እና ሶስተኛ በመሆን አጠናቀዋል። እጅጋየሁ ታየ ስድስተኛ እና ቦስና…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል በሚሊየን ለሚቆጠሩ ሰዎች የምግብ እህል ማቅረብ በመቻሉ ሊያጋጥም የነበረ የረሃብ አደጋ መቀልበሱን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ገለፀ Mekoya Hailemariam Jul 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በሚሊየን ለሚቆጠሩ ሰዎች የምግብ እህል ማቅረብ በመቻሉ ሊያጋጥም ይችል የነበረን የረሃብ አደጋ መቀልበሱን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ገለፀ። የድርጅቱ የኢትዮጵያ ቢሮው የሰሜን ኢትዮጵያ ዳይሬክተር አድሪያን ቫን ደር…