የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ ፈተናዎችን በመቋቋም ውጤት ማስመዝገቡ ተገለጸ Mekoya Hailemariam Jul 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ ፈተናዎችን በመቋቋም ውጤት ማስመዝገቡ ተገለጸ፡፡ መንግስት ባለፉት ሦስት አመታት የኮቪድ-19፣ የግጭት፣ የድርቅና የዋጋ ግሽበት ፈተናዎችን በመቋቋም የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳን በማሳካት ረገድ ተስፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና Mekoya Hailemariam Jul 27, 2022 0 ዛሬም እንደ ትናንቱ፥ ፈተናዎችን በድል ተሻግረን፣ እጃችንን ለምስጋና እንዘረጋለን - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ *** ዛሬም እንደ ትናንቱ ፈተናዎችን በድል ተሻግረን፣ እጃችንን ለምስጋና እንዘረጋለን!! የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት፣…
ስፓርት ሻምፒዮናውን ኢትዮጵያ ከዓለም ሁለተኛ ሆና አጠናቀቀች Mekoya Hailemariam Jul 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (2014) የኦሪገንን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ አራት የወርቅ፣ አራት የብር እና ሁለት የነሃስ ሜዳሊያዎችን በማግኘት ከዓለም ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀች። 18ኛውን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በድምሩ 10 ሜዳሊያዎችን በማግኘት ከአፍሪካ…
ስፓርት በሻምፒዮናው የመጠናቀቂያ ዕለት ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም Mekoya Hailemariam Jul 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (2014) በዛሬው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና መጠናቀቂያ ዕለት በወንዶች 5 ሺህ ሜትር እና በሴቶች 800 ሜትር የፍፃሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም። በወንዶች 5 ሺህ ሜትር የወርቅ ሜዳሊያው ወደ ኖርዌይ ሄዷል። በውድድሩ ዩሚፍ…
ስፓርት በኦሪገን ኢትዮጵያ በጉዳፍ ፀጋይ 4ኛዋን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች Mekoya Hailemariam Jul 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሪገን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶቾ 5 ሺህ ሜትር የፍፃሜ ውድድር ጉዳፍ ፀጋይ ለኢትዮጵያ 4ኛውን የወርቅ ሜዳሊያ አስገኘች። ዳዊት ስዩም ሶስተኛ በመውጣት የነሃስ ሜዳሊያ አስገኝታለች። ውድድሩን ለተሰንበት ግደይ አምስተኛ በመውጣት…
የሀገር ውስጥ ዜና በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ከፌደራል የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ Mekoya Hailemariam Jul 23, 2022 0 የነበወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ከፌደራል የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ከፌደራል የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ የህወሃት ጁንታ ቡድን አባላት፣ የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ)፣ የጉሙዝ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል መንግስት የ2015 ረቂቅ በጀት ከ31 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ቀረበ Mekoya Hailemariam Jul 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ካቢኔ ባካሄደው 21ኛ መደበኛ ስብሰባው የ2015 ዓ.ም የክልሉ መንግስት ረቂቅ በጀት 31 ቢሊየን 687 ሚሊየን ብር እንዲሆን የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ ተቀብሎ አፀደቀ። በሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኢብራሂም ዑስማን…
ስፓርት በወንዶች 5 ሺህ ሜትርና በሴቶች 800 ሜትር ስድስት ኢትዮጵያውያን ማጣሪያን አለፉ Mekoya Hailemariam Jul 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወንዶች 5 ሺህ ሜትርና በሴቶች 800 ሜትር ስድስት ኢትዮጵያውያን ማጣሪያን አለፉ። የወንዶች 5 ሺህ ሜትር ማጣሪያ ከምድብ 1 አትሌት ሰለሞን ባረጋ በ13:24.44 በሆነ ሰዓት 3ኛ ሆኖ በመግባት ቀጥታ ሲያልፍ አትሌት በ13:24.77 በሆነ ሰዓት…
ስፓርት በ3 ሺህ የሴቶች መሰናክል ኢትዮጵያ የብርና ነሐስ ሜዳልያ አገኘች Mekoya Hailemariam Jul 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ንጋት ላይ በተካሄደ የሴቶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል የፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያ የብርና የነሐስ ሜዳሊያዎች አገኘች። አትሌት ወርቅውሃ ጌታቸው የብር እና መቅደስ አበበ የነሐስ ሜዳሊያዎችን አስገኝተዋል።…
ስፓርት ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ለፍጻሜ አለፉ Mekoya Hailemariam Jul 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ማጣሪያ ውድድር ሶስት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜው ውድድር አለፉ። በርቀቱ ኢትዮጵያን ወክለው ከተካፈሉት አትሌቶች ለተሰንበት ግደይ፣ ጉዳፍ ፀጋይ እና ዳዊት ስዩም ማለፋቸውን…