Fana: At a Speed of Life!

ኬንያውያን ቀጣይ ፕሬዚዳንታቸውን እየመረጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዛሬ በመካሄድ ላይ ይግኛል። ተሰናባቹን ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታን ለመተካት እየተካሄደ ባለው ምርጫ አራት እጩዎች ቀርበዋል። ሆኖም በምርጫው፥ የአሁኑ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ እና የሀገሪቱ የቀድሞ…

ኢትዮጵያ የዓለም ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮናን 3ኛ በመሆን አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ ካሊ የተካሄደውን የዓለም ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከዓለም ሶስተኛ በመሆን አጠናቀቀች። በውድድሩ ኢትዮጵያ 6 የወርቅ፣ 5 የብር እና 1 ነሃስ በድምሩ 12 ሜዳሊያዎችን አግኝታለች። በሻምፒዮናው ማጠናቀቂያ እለት…

የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት የገነባው የልዩ ፍላጎት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት የገነባው የልዩ ፍላጎት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ። ለገጣፎ በሚገኘው ዲቦራ ፋውንዴሽን ጊቢ ውስጥ በ19 ሚሊየን ብር የተገነባው የልዩ ፍላጎት ትምህርት ቤትን ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው መርቀዋል።…

አምባሳደር ባጫ ደበሌ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ኡሁሩ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ባጫ ደበሌ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አሁሩ ኬንያታ አቀረቡ። አምባሳደሩ የሹመት ደብዳቤያቸውን ባቀረቡበት ወቅትም፥ ረዥም ዓመታትን ያስቆጠረውን እና ባለ ብዙ መልክ የሆነውን…

ለህወሓት የሽብር ቡድን ድጋፍ ሊውል የነበረ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ተያዘ  

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ)  በህገ-ወጥ መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ትግራይ ክልል ሊገባ የነበረ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ብር ተያዘ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እንዳስታወቀው፥ ገንዘቡ በህብረተሰቡ ጥቆማ እና በፖሊስ ብርቱ ክትትል ሐምሌ 25 ቀን 2014 ዓ.ም በአፋር ክልል…

በኮሎምቢያ ካሊ የአለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ተጨማሪ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በኮሎምቢያ ካሊ የአለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና  ኢትዮጵያ ተጨማሪ የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች። በ3 ሺህ ሜትር የወንዶች የፍፃሜ ውድድር የተሳተፈው አትሌት ልኬነህ አዘዘ በ7:44.06 በሆነ ሰዓት 1ኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የወርቅ…

ቻይና የፔሎሲን የታይዋን ጉብኝት ተከትሎ በደሴቷ ላይ ተከታታይና የተመረጡ ወታደራዊ እርምጃዎችን እወስዳለሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የፔሎሲን የታይዋን ጉብኝት ተከትሎ በደሴቷ ላይ ተከታታይና የተመረጡ ወታደራዊ እርምጃዎችን እንደምትወስድ አስታወቀች። የአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ ናንሲ ፔሎሲ የቻይናን ተደጋጋሚ እና ጠንካራ ማስጠንቀቂያ ወደጎን በመተው…

የአልቃይዳው መሪ አይመን አል ዛዋህሪ ተገደለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የአልቃይዳውን መሪ አይመን አል ዛዋህሪ መግደሏን ገለፀች። ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ይፋ እንዳደረጉት ኦሳማ ቢን ላደንን ተክቶ የሽብር ቡድኑን ሲመራ የነበረ አል ዛዋህሪ አፍጋኒስታን፣ ካቡል ውስጥ በድሮን በተፈፀመ ጥቃት ተገድሏል።…

በሰሜን ወሎ ዞን የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ አካላት የእውቅና አሰጣጥ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ወሎ ዞን በ2014 በጀት ዓመት በብዙ ፈተናዎች ውስጥ የተሻለ አፈጻጻም ላስመዘገቡ ወረዳዎች፣ ከተሞች፣ ለዞን ሴክተሮች፣ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች የእውቅና አሰጣጥ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

ትጋታችንን ጨምረን፣ አደራችንን ጠብቀን ለላቀ ውጤት ተዘጋጅተናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትጋታችንን ጨምረን፣ አደራችንን ጠብቀን ለላቀ ውጤት ተዘጋጅተናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለህዝቡ ባስተላለፉት መልዕክት፥ "አደራችን ትልቅ ቢሆንም፣ ህዝባችንን አስተባብረን ፤ መክሊታችንን…